1 Chronicles 7:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቍጽሮም ድማ፡ ከከም ወለዶኦም፡ ርእስታት ቤት ኣቦታቶም፡ ጀጋኑ ጀጋኑ፡ ዕስራን ሽሕን ክልተ ሚእትን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸ​ውም መዝ​ገብ የተ​ቈ​ጠሩ፥ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ሃያ ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በየትውልዳቸው መዝገብ የተቈጠሩ፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ሀያ ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በየትውልዳቸው መዝገብ የተቈጠሩ፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ሀያ ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረንቱ የለታ ማዝጎብያዳን ፓይደቴዳ ዎልቃማነ ጻላ አሳቱ ላታሙ ሻአነ ላኡ ጼታ ግዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barenttu yeletaa mazggobiyaadan paydeteedda wolk'k'aamanne s'ala asatuu laatamu sha"anne laa"u s'eeta gideeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ubbay baso asatas halaqata; ba yeleta zarkketa mazgaban 20,200 wolqqamanne mino olanchchati mazgabettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኡባይ ባሶ ኣሳታስ ሃላቃታ፤ ባ ዬሌታ ዛርኬታ ማዝጋባን 20,200 ዎልቃማኔ ሚኖ ኦላንቻቲ ማዝጋቤቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባንታ የለታ ማዝጋበን ታይበትዳ ዎልቃማነ ምኖ አሳት 20,200 ግድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Banta yeletaa mazgaben taybetida wolqaamanne mino asati 20,200 gididosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በትውልድ ሐረግ መዝገባቸውም ውስጥ የየቤተ ሰባቸው አለቆችና ሃያ ሺሕ ሁለት መቶ ተዋጊዎች ተመዝግበዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከተወላጆቻቸው ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት የደረሰ ኻያ ሺህ ሁለት መቶ ወንዶች መሆናቸው መዝገቡ ያስረዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታቶም ኮይኖም በብትውልዶም ኣብ መፅሓፍ ትውልዲ ተቘፀሩ። ዕስራ ሽሕን ክልተ ሚእትን ሓያላት ጀጋኑ ድማ ነበርዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታቶም ኰይኖም በብወለዶኦም ኣብ መጽሓፍ ወለዶ ተቘጽሩ፡ ሓያላት ጀጋኑ ድማ ዕስራ ሽሕን ክልተ ሚእትን ነበሩ።