1 Chronicles 7:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣሕዋቶም ድማ ካብ ኵሉ ወለዶታት ኢሳኮር ጀጋኑ ጀጋኑ ነበሩ፣ ብድምር ብመሰረት ትውልዶም ሰማንያን ሾብዓተን ሽሕ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማንያ ሰባት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የይሳኮር ወገኖች የሆኑ ወንድሞቻቸው ሁሉ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩት ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሳኮራ ዛራቱዋፐ ኦላንቻቱ ባረንቱ የለታ ማዝጎብያን ፓይደቲደ፥ ኡባና ሆስፑን ታማነ ላፑን ሻአ ግዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yisaakoora zaratuwaappe olanchchatuu barenttu yeletaa mazggobiyaan paydettiide, ubbaanna hosppun tammanne laappun sha"a gideeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yisakoore zarkketappe olas gakkida olanchchati mazgaban qoodettidi 87,000 gidida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዪሳኮሬ ዛርኬታፔ ኦላስ ጋኪዳ ኦላንቻቲ ማዝጋባን ቆዴቲዲ 87,000 ጊዲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሳኮራ ኮቻፈ ኦላንቾት ባንታ የለታ ማዝጋበን ታይበትድ፥ ኩመ 87,000 ግድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yisakoora kochaafe olanchoti banta yeletaa mazgaben taybetidi, kumethi 87,000 gididosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከይሳኮር ጐሣዎች ሁሉ የተመዘገቡት ተዋጊዎች የቤተ ሰቦቹ ትውልድ ቍጥር በአጠቃላይ ሰማንያ ሰባት ሺሕ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከይሳኮር ነገድ ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለወታደራዊ አገልግሎት የደረሰ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ወንዶች መሆናቸው የትውልድ መዝገባቸው ያስረዳል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ኵሎም ዓሌታት ይሳኮር፥ ኣብ መፅሓፍ ትውልዲ ዝተቘፀሩ፥ ሰማንያን ሸውዓተን ሽሕ ሓያላት ጀጋኑ ነበርዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሕዋቶም ድማ ኣብ ኲሎም ዓሌታት ይሳኮር ሓያላት ጀጋኑ፡ ኲላቶም ኣብ መጽሓፍ ወለዶ እተቘጽሩ ሰማንያን ሾብዓተን ሽሕ ነበሩ። |