1 Chronicles 7:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኩሎም ደቂ ኣሸር፡ ሓለፍቲ ቤት ኣቦኦም፡ ሕሩያትን ተባዓትን ጀጋኑ፡ ሓለፍቲ መሳፍንቲ እዮም። ኣብ ትውልዲ እቶም ንውግእን ንውግእን ዝበቕዑ ሰባት ድማ ቍጽሪ ዕስራን ሽሕን ሰብ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ ሁሉ የአ​ሴር ልጆች፥ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ የተ​መ​ረጡ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች፥ የመ​ኳ​ን​ንቱ አለ​ቆች ነበሩ። በት​ው​ል​ዳ​ቸ​ውም በሰ​ልፍ ለመ​ዋ​ጋት የተ​ቈ​ጠሩ ሃያ ስድ​ስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ ሁሉ የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች፥ የመኳንንቱ አለቆች ነበሩ። በትውልዳቸውም በሰልፍ ለመዋጋት የተቈጠሩ ሀያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ሁሉ የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች፥ የመኳንንቱ አለቆች ነበሩ። በትውልዳቸውም በጦርነት ላይ ለመዋጋት የተቈጠሩ ሀያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ኡባቱ አሴራ ዘረ። ኡንቱንቱ ባረንቱ አዎቱዋ ሶይ አሳ ካፓቱዋነ ዶረቴዳ ዎልቃማነ ጻላ አሳቱዋ። ባረንቱ የለታዳን ፓይደቴዳ ኦላንቻቱ ላታማነ ኡሱፑን ሻኣ ግዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu ubbatuu Aaseera zeretsaa. Unttunttu barenttu aawotuwaa soy asaa kaappatuwaanne dooretteedda wolk'k'aamanne s'ala asatuwaa. Barenttu yeletaadan paydeteedda olanchchatuu laatamanne usuppun sha"aa gideeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti ubbay Aaseere zareta; istti baso asatas halaqata; ba yeleta zarkketa mazgaban 26,000 wolqqamanne mino olanchchati mazgabettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ኡባይ ኣሴሬ ዛሬታ፤ ኢስቲ ባሶ ኣሳታስ ሃላቃታ፤ ባ ዬሌታ ዛርኬታ ማዝጋባን 26,000 ዎልቃማኔ ሚኖ ኦላንቻቲ ማዝጋቤቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ኡባት አሴራ ኮቻታ። ኤንቲ ባንታ ሶ አሳ ሀላቃታነ ዶረትዳ ዎልቃማነ ምኖ አስ። ባንታ የለታዳ ታይበትዳ ኦላንቾት 26,000 ግድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati ubbati Aseera kochata. Enti banta soo asaa halaqatanne dooretida wolqaamanne mino asi. Banta yeletada taybetida olanchoti 26,000 gididosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተ ሰብ አለቆች፣ ምርጥ ሰዎች፣ ብርቱ ተዋጊዎችና ድንቅ መሪዎች ነበሩ። በትውልድ መዝገባቸው እንደ ተጻፈው ለውጊያ ብቁ የሆኑት ወንዶች ቍጥር ሃያ ስድስት ሺሕ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተሰብ አለቆች፥ ዝነኛ ጦረኞችና ምርጥ የሆኑ መሪዎች ነበሩ፤ የአሴር ዘሮች ለውትድርና አገልግሎት ብቁ የሆኑ ኻያ ስድስት ሺህ ወንዶች ነበሩአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ኵሎም ደቂ ኣሴር፥ ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታቶም፥ ሕሩያት፥ ሓያላት ጀጋኑ፥ ኣሕሉቕ መኳንንቲ ነበሩ። እቶም ኣብ መፅሓፍ ትውልዲ ዝተፅሓፉ ተዋጋእቲ፥ ዕስራን ሽዱሽተን ሽሕ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ኲሎም ደቂ ኣሴር፡ ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ሕሩያት፡ ሓያላት ጀጋኑ፡ ሓላቑ ሹማምቲ ነበሩ። ቊጽሪ እቶም ኣብ ሰራዊት ወግእ ኪዀኑ ኣብ መጽሓፍ ወለዶ እተጻሕፋ ድማ ዕስራን ሹድሽተን ሽሕ እዮም።