1 Chronicles 7:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስኦም ድማ፡ ከከም ዓሌቶም፡ ከከም ቤት ኣቦታቶም፡ ብዙሓት ኣንስትን ኣወዳትን ስለ ዝነበሮም፡ ሰላሳን ሽዱሽተን ሽሕ ሰብኡት ንውግእ ዚኸውን ጭፍራ ወተሃደራት ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም ጋር በየትውልዳቸው በየአባቶቻቸው ቤት ለሰልፍ የተዘጋጁ የሠራዊት ጭፍሮች ነበሩ፤ ብዙም ሴቶችና ልጆች ነበሩአቸውና ሠላሳ ስድስት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም ጋር በየትውልዳቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች ለሰልፍ የተዘጋጁ የሠራዊት ጭፍሮች ነበሩ፤ ብዙም ሴቶችና ልጆች ነበሩአቸውና ሠላሳ ስድስት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም ጋር በየትውልዳቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች ለውግያ የተዘጋጁ የሠራዊት ጭፍሮች ነበሩ፤ ብዙም ሴቶችና ልጆች ነበሩአቸውና ሠላሳ ስድስት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረንቱ አዎቱዋ ሶይ አሳ የለታዳን ኦላዉ ጊጌዳ ኦላንቻቱ ሀታማነ ኡሱፑን ሻአ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቶ ጮራ ማቼቱነ ጮራ ናናይ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Barenttu aawotuwaa soy asaa yeletaadan olaw giigeedda olanchchatuu hattamanne usuppun sha"a; ayaw gooppe, unttunttoo c'ora machchetuunne c'ora naanay de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttas daro machchetinne nayti diza gishshas isttaso asaa zarkketappe olas gakkida olanchchata qooday 36,000 gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታስ ዳሮ ማቼቲኔ ናይቲ ዲዛ ጊሻስ ኢስታሶ ኣሳ ዛርኬታፔ ኦላስ ጋኪዳ ኦላንቻታ ቆዳይ 36,000 ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባንታ ሶ አሳ የለታዳ ኦዛ ያራፐ ኦላንቾት 36,000፤ ኤንታዉ ዳሮ ማቸትነ ናይት ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banta soo asaa yeletada Oza yaraape olanchoti 36,000; entaw daro machetinne nayti de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ብዙ ሚስቶችና ልጆች ስለ ነበሯቸው፣ ከቤተ ሰባቸው የትውልድ ሐረግ ለውጊያ ብቁ የሆኑ ሠላሳ ስድስት ሺሕ ሰዎች ነበሯቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱ ብዙ ሚስቶችና ብዙ ልጆች ስለ ነበሩአቸው ዘሮቻቸው ለወታደራዊ አገልግሎት የደረሱ ሠላሳ ስድስት ሺህ ወንዶች ማቅረብ ይችሉ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብዙሓት ኣንስትን ቈልዑን ነበርዎም። ስለዙይ በብትውልዶምን በብማይ ቤት ኣቦታቶምን ንውግእ ዝተዳለዉ ሰላሳን ሽዱሽተን ሽሕ ሰባት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምስ እዚኣቶም ድማ በብወለዶኦም በብማይ ቤት ኣቦታቶም ጭፍራታት ናይ ውግእ ሰራዊት ሰላሳን ሹድሽተን ሽሕ ሰብ ነበሩ፡ እምበኣርሲ ኣንስትን ቈላዑን ብዙሓት ነበርዎም። |