1 Chronicles 7:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሄበር ድማ ኣቦ ያፍሌትን ሰሜርን ሆታምን ስዋ ሓፍቶምን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሔቤ​ርም ያፍ​ሌ​ጥን፥ ሳሜ​ርን፥ ኮታ​ምን፥ እኅ​ታ​ቸ​ው​ንም ሶላን ወለደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜንር፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄቤር ያፍሌጻ፥ ሾሜራነ ሆታማ የሌዳ፤ ኡንቱንቱ ምቻት ሱንይ ሹኦ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hebeeri Yaafilees'a, Shomeeranne Hotaama yeleedda; unttunttu michchati suntsay Shuu'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heebere nayti Yaafaleexe, Shomerenne Hoottamo; istta michcha Shuu7o geetettawus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄቤሬ ናይቲ ያፋሌጼ፥ ሾሜሬኔ ሆታሞ፤ ኢስታ ሚቻ ሹኦ ጌቴታዉስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄቤር ያፍለፃ፥ ሳሜራ፥ ሆታማ የልስ፤ ኤንታ ምቸ ሱንይ ሶሳኖ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hebeeri Yaafilexa, Sameera, Hotama yelis; enta miche sunthay Soosano.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሔቤርም ያፍሌጥን፣ ሳሜርን፣ ኮታምንና እኅታቸውን ሶላን ወለደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሔቤር ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያፍሌጥ፥ ሾሜርና ሖታም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሹዓ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሔቤር ድማ ንያፍሌጥን ንሳሜርን ንኮታምን ንሓፍቶም ሶላን ወለደ፤
Amharic Tigrinya 2011 ሔበር ድማ ንያፍሌጥን ንሻመርን ንሖታምን ንሓብቶም ሾዓን ወለደ።