1 Chronicles 7:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | (ጓሉ ድማ ንቤት-ሆሮን-ታሕተዋይን ንላዕለዋይን ንኡሴንሰራን ዝሰርሐት ሴራ እያ ነይራ።) |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሴት ልጁም ስም ሲአራ ነበረ፤ በዚያም በቀሩት ታችኛውንና ላይኛውን ቤትሖሮንን ሠራ የኡዛንም ልጁ ሠይራ ነበረ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሴት ልጁም ታችኛውንና ላይኛውን ቤትሖሮንንና ኡዜንሼራን የሠራች ሲአራ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሴት ልጁም ታችኛውንና ላይኛውን ቤት-ሖሮንንና ኡዜን-ሼራን የሠራች ሲኦራ ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤፍሬማዉ ሸኢሮ ግያ ናታ ደአዉ፤ ህርክ ቤት-ሆሮና፥ ቆሙዋ ቤት-ሆሮናነ ኡዘንሸኢራ ጌተትያ ካታማቱዋ ሄ ናታ ኬጻዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Efireemaw She'iiro giyaa naatta de'aw; Hirkki Beeti-Horoona, K'ommuwaa Beeti-Horoonanne Uzenishe'iira geetettiyaa katamatuwaa he naatta kees's'aaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Efreemes She7iro geetettiza macca nay dawus; izakka pude Beeti-Horoone, duge Beeti-Horoonenne Uuzen-She7ira geetettiza katamata essadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤፍሬሜስ ሼኢሮ ጌቴቲዛ ማጫ ናይ ዳዉስ፤ ኢዛካ ፑዴ ቤቲ-ሆሮኔ፥ ዱጌ ቤቲ-ሆሮኔኔ ኡዜን-ሼኢራ ጌቴቲዛ ካታማታ ኤሳዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሸእራ ጌተትያ ኤፍሬማ ናእያ ደአዉሱ፤ ጋርሳን ቤት-ሆሮና፥ ቆሞን ኡዘን-ሼራ ጌተትያ ካታማታ ኬፃሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | She7ira geetetiya Efreema na7iya de7awusu; Garsan Beet-Horona, Qommon Uzen-Sheera geetetiya katamata keexasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሴት ልጁ ስሟ ሲአራ ይባላል፤ እርሷም የታችኛውንና የላይኛውን ቤት ሖሮንንና ኡዜንሼራን የተባሉትን ከተሞች የቈረቈረች ናት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኤፍሬም፥ ሼኢራ ተብላ የምትጠራ ሴት ልጅ ወለደ፤ እርስዋም የላይኛውንና የታችኛውን ቤትሖሮን፥ እንዲሁም ዑዜንሼኢራ ተብለው የሚጠሩትን ከተማዎች አሠራች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤፍሬም፥ ሲኦራ እትበሃል ጓል ነበረቶ። ንሳ ንታሕተዋይን ላዕለዋይን ቤትሖሮንን፥ ንኡዜንሼራን ዝበሃላ ኸተማታት መስረተት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጓሉ ድማ ሸኤራ፡ ንሳ ኸኣ ታሕታይን ላዕላይን ቤትሖሮንን ዑዜንሸኤራን ሰርሔት። |