1 Chronicles 7:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ቶላ ድማ፤ ዑዚን ረፋያን ኤርያልን ጃግማይን ጅብሳምን ሰሙኤልን መራሕቲ ስድራ ቤቶም ማለት ካብ ቶላ፤ ኣብ ወለዶኦም ጀጋኑ ጀጋኑ እዮም ነይሮም፤ ብዘመን ዳዊት ቍጽሮም ዕስራን ሽሕን ሽዱሽተ ሚእትን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቶ​ላም ልጆች፤ ኦዚ፥ ረፋያ፥ ይሪ​ኤል፥ የሕ​ማይ፥ ይብ​ሣም፥ ሰሙ​ኤል፥ የአ​ባ​ታ​ቸው የቶላ ቤት አለ​ቆች፥ በት​ው​ል​ዳ​ቸው ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ነበሩ፤ በዳ​ዊት ዘመን ቍጥ​ራ​ቸው ሃያ ሁለት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቶላም ልጆች፥ ኦዚ፥ ራፋያ፥ ይሪኤል፥ የሕማይ፥ ይብሣም፥ ሽሙኤል፥ የአባታቸው የቶላ ቤት አለቆች፥ በትውልዳቸው ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤ በዳዊት ዘመን ቍጥራቸው ሀያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቶላም ልጆች፥ ኦዚ፥ ራፋያ፥ ይሪኤል፥ የሕማይ፥ ይብሣም፥ ሽሙኤል፥ የአባታቸውም የቶላ ቤት አለቆች፥ በትውልዳቸው ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤ በዳዊት ዘመን ቁጥራቸው ሀያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቶላአ ናናይ ኡዛ፥ ራፋያ፥ ይሪኤላ፥ ያህማያ፥ ይብሳማነ ሳሜላ፤ ኡንቱንቱ ቶላአ ያራቱ ካፓቱዋ። ኡንቱንቱ ዎልቃማነ ጻላ አሳቱዋ። ዳዊታ ዎደ ኡንቱንታ ፓይዱ ላታማነ ላኡ ሻአነ ኡሱፑን ጼታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Tolaa'a naanay Uuza, Rafaaya, Yirii'eela, Yaahimaaya, Yibisaamanne Sammeela; unttunttu Tolaa'a yaratuu kaappatuwaa. Unttunttu wolk'k'aamanne s'ala asatuwaa. Daawita wode unttuntta paydu laatamanne laa"u sha"anne usuppun s'eeta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tola nayti Uuze, Erafaya, Yiri7eele, Yahimaye, Yibisaamenne Sameela; isttika Tola zarkketa halaqata; istti wolqqamanne mino olanchchata; kawo Dawite wode istta qooday 22,600.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቶላ ናይቲ ኡዜ፥ ኤራፋያ፥ ዪሪኤሌ፥ ያሂማዬ፥ ዪቢሳሜኔ ሳሜላ፤ ኢስቲካ ቶላ ዛርኬታ ሃላቃታ፤ ኢስቲ ዎልቃማኔ ሚኖ ኦላንቻታ፤ ካዎ ዳዊቴ ዎዴ ኢስታ ቆዳይ 22,600።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቶላ አደ ናይት ኦዛ፥ ራፋያ፥ ይርኤላ፥ ህማያ፥ ይብሳማነ ሽሙኤላ፤ ሀይሳቲ ቶላ ሶ አሳ ሀላቃታ። ኤንቲ ዎልቃማነ ምኖ አስ። ዳዊታ ዎደ ኤንታ ታይቦይ 22,600.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tola adde nayti Oza, Rafaya, Yir7eela, Himaya, Yibsaamanne Shimu7eela; haysati Tola soo asaa halaqata. Enti wolqaamanne mino asi. Dawita wode enta tayboy 22,600.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቶላ ወንዶች ልጆች፤ ኦዚ፣ ረፋያ፣ ይሪኤል፣ የሕማይ፣ ይብሣም፣ ሽሙኤል፤ እነዚህ የየቤተ ሰባቸው አለቆች ናቸው፤ በዳዊት ዘመነ መንግሥት ከቶላ ዘሮች፣ በየትውልድ ሐረጋቸው የተቈጠሩት የቶላ ዘሮች ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ፤ ቍጥራቸውም ሃያ ሁለት ሺሕ ስድስት መቶ ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቶላዕ ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዑዚ፥ ረፋያ፥ ይሪኤል፥ ያሕማይ፥ ዩብሳምና ሸሙኤል ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እነርሱም የቶላዕ ጐሣ ቤተሰቦች አለቆችና ዝነኛ ወታደሮች ነበሩ፤ በንጉሥ ዳዊት ዘመነ መንግሥት የእነርሱ ዘሮች ብዛት ኻያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ቶላ ኸዓ፥ ኦዚ፥ ረፋያ፥ ይሪኤል፥ የሕማይ፥ ይብሳም፥ ሰላምኤል ነበሩ። እዚኣቶም ናይ ዓሌት ቶላ ነናይ ማይ ቤት ኣቦታቶም ዋናታት ነበሩ። ብዘመን ዳዊት ከዓ ዕስራን ክልተን ሽሕን ሽዱሽተ ሚእትን ሓያላት ተዋጋእቲ ነበርዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ቶላዕ ከኣ፡ ዑዚን ረፋያን የሪኤልን ያሕማይን ይብሳምን ሸሙኤልን፡ ናይ ቶላ፡ ነናይ ማይ ቤት ኣቦታቶም ዋናታት፡ በብወለዶኦም ሓያላት ጀጋኑ፡ ቊጽሮም ብዘመን ዳዊት ዕስራን ክልተን ሽሕን ሹድሽተ ሚእትን ነበረ።