1 Chronicles 7:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሱፒምን ሑፒምን ደቂ ዒርን ሑሲም ደቂ ኣሄርን እውን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዔር ልጆች፥ ሑሲም የአ​ሔር ልጅ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም ሳፊን፥ ሑፊም የዒር ልጆች፥ ሑሺም የአሔር ልጆችም ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሹፊምነ ሁፊም እራ ናና። ሁሺም ዳና ናኣ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Shufiiminne Hufiimi Ira naanaa. Hushiimi Daana na'aa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shufimeynne Huppiimey Ire zereththata; Hushimey Aheere zereththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሹፊሜይኔ ሁፒሜይ ኢሬ ዜሬታ፤ ሁሺሜይ ኣሄሬ ዜሬ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሱፍምነ ሁፍም እራ ናይታ። ሁሽም አሄረ ናአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sufiminne Hufimi Ira nayta. Hushimi Ahere na7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳፊንና ሑፊም የዒር ዘሮች ሲሆኑ፣ ሑሺም ደግሞ የአሔር ዘር ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሹፊምና ሑፊምም የአሒር ልጆች ነበሩ፤ ሑሺምም የአሄር ልጅ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዒር ንሳፊንን ንሑፊምን ወለደ፤ ኣሔር ከዓ ንሑሺም ወለደ፤
Amharic Tigrinya 2011 ሹጲምን ሑጵምን ድማ ደቂ ዒር፡ ሑሽም ከኣ ደቂ ኣሔር እዮም።