1 Chronicles 7:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም እዞም ደቂ ጀድያኤል፡ ከም ርእሲ ኣቦታቶም፡ ጀጋኑ ጀጋኑ፡ ንውግእን ውግእን ኪወጹ ዚበቕዑ ዓሰርተው ሾብዓተ ሽሕን ክልተ ሚእትን ወተሃደራት ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ ሁሉ የይ​ዴ​ኤል ልጆች ነበሩ፤ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ጭፍራ እየ​ሆኑ ወደ ሰልፍ የሚ​ወጡ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ ሁሉ የይዲኤል ልጆች ነበሩ፤ በየአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጭፍራ እየሆኑ ወደ ሰልፍ የሚወጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች አሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ሁሉ የይዲኤል ልጆች ነበሩ፤ በየአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጭፍራ እየሆኑ ወደ ውግያ የሚወጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ኡባቱ ይድኤላ ናና። ኡንቱንቱ ሶይ አሳ ካፓቱዋነ ዎልቃማነ ጻላ አሳቱዋ። ባረንቱ የለታዳን ፓይደቴዳ ኦላንቻቱ ታማነ ላፑን ሻአነ ላኡ ጼታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) hawanttu ubbatuu Yidi'eela naanaa. Unttunttu soy asaa kaappatuwaanne wolk'k'aamanne s'ala asatuwaa. Barenttu yeletaadan paydeteedda olanchchatuu tammanne laappun sha"anne laa"u s'eeta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) hayti ubbati Yidi7eele nayta; istti baso asatas halaqata; ba yeleta zarkketa mazgaban 17,200 wolqqamanne mino olanchchati mazgabettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ኡባቲ ዪዲኤሌ ናይታ፤ ኢስቲ ባሶ ኣሳታስ ሃላቃታ፤ ባ ዬሌታ ዛርኬታ ማዝጋባን 17,200 ዎልቃማኔ ሚኖ ኦላንቻቲ ማዝጋቤቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ባንታ ሶ አሳ ሀላቃ፤ ዎልቃማነ ምኖ አስ። ባንታ የለታዳ ታይበትዳ ኦላንቾት 17,200.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) haysati banta soo asaa halaqa; wolqaamanne mino asi. Banta yeletada taybetida olanchoti 17,200.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ ሁሉ የይዲኤል ልጆች የየቤተ ሰቡ አለቆች ነበሩ፤ እነርሱም ለውጊያ ብቁ የሆኑ ዐሥራ ሰባት ሺሕ ተዋጊዎች ነበሯቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም በጐሣቸው ውስጥ የቤተሰብ አለቆችና ዝነኛ ወታደሮች ነበሩ፤ የትውልዳቸው ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት የደረሰ ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ወንዶች ነበሩአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ደቂ ይድኤል ኣብ መማይ ቤት ኣቦታቶም ዋናታት ነበሩ። ንውግእ ዝተዳለዉ ዓሰርተ ሸውዓተ ሽሕን ክልተ ሚእትን ሓያላት ጀጋኑ ነበርዎም።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ኲሎም ደቂ የዲዓኤል ኣብ መማይ ቤት ኣቦታቶም ዋናታት፡ ሓያላት ጀጋኑ፡ ምስቲ ስራዊት ንውግእ ዚወጹ ዓሰርተው ሾብዓተ ሽሕን ክልተ ሚእትን ነበሩ።