1 Chronicles 6:63 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ መራሪ፡ ከከም ዓሌቶም፡ ካብ ነገድ ሮቤልን ካብ ነገድ ጋድን ካብ ነገድ ዛብሎንን ዓሰርተው ክልተ ከተማታት ብዕጫ ተዋህቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሜራሪም ልጆች በየወገናቸው ከሮቤል ነገድ፥ ከጋድም ነገድ፥ ከዛብሎንም ነገድ፥ ዐሥራ ሁለት ከተሞች በዕጣ ተሰጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሜራሪ ልጆች በየወገናቸው ከሮቤል ነገድ፥ ከጋድም ነገድ፥ ከዛብሎንም ነገድ፥ አሥራ ሁለት ከተሞች በዕጣ ተሰጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሜራሪ ልጆች በየወገናቸው ከሮቤል ነገድ፥ ከጋድም ነገድ፥ ከዛብሎንም ነገድ፥ ዐሥራ ሁለት ከተሞች በዕጣ ተሰጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሮቤላ ዛራቱዋ ጋድያፐ፥ ጋደ ዛራቱዋ ቢታፐነ ዛብሎና ዛራቱዋ ጋድያፐ ታማነ ላኡ ካታማቱዋ ማራራ ያራቶ ሳማን እሜድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Roobeela zaratuwaa gadiyaappe, Gaade zaratuwaa biittaappenne Zaabiloona zaratuwaa gadiyaappe tammanne laa"u katamatuwaa Maraara yaratoo saaman immeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Oroobeele zarkketa biittafe, Gaade zarkketa biittafenne Zaabiloone zarkketa biittafe 12 katamata Meraare zarkketas saaman immida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦሮቤሌ ዛርኬታ ቢታፌ፥ ጋዴ ዛርኬታ ቢታፌኔ ዛቢሎኔ ዛርኬታ ቢታፌ 12 ካታማታ ሜራሬ ዛርኬታስ ሳማን ኢሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሮቤላ፥ ጋደነ ዛብሎና ቢታ ዛዋፐ ታማነ ናምኡ ካታማታ ማራራ ያራስ እምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Robeela, Gaadenne Zabloona biitta zawape tammanne nam7u katamata Maraara yaraas immidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሜራሪ ዘሮች በየጐሣቸው ከሮቤል፣ ከጋድና ከዛብሎን ድርሻ ላይ ዐሥራ ሁለት ከተሞች ተመደቡላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም ለመራሪ ጐሣ በየወገናቸው ከሮቤል፥ ከጋድና ከዛብሎን ግዛቶች በአጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ከተሞች በዕጣ ተመድበው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቂ ሜራሪ ኸከም ዓሌታቶም ካብ ነገድ ሮቤልን ካብ ነገድ ጋድን ካብ ነገድ ዛብሎንን ብዕፃ ዓሰርተ ኽልተ ኸተማታት ሃብዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ መራሪ ኸከም ዓሌቶም ካብ ነገድ ሮቤልን ካብ ነገድ ጋድን ካብ ነገድ ዛብሎንን ብዕጭ ዓሰርተው ክልተ ኸተማ ሀብዎም። |