1 Chronicles 6:55 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ምድሪ ይሁዳ ኬብሮንን ኣብ ዙርያኣ መጓሰኣን ድማ ሃብዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ነ​ርሱ በይ​ሁዳ ሀገር ያለ​ች​ውን ኬብ​ሮ​ንን፥ በእ​ር​ስ​ዋም ዙሪያ የነ​በ​ረ​ውን መሰ​ማ​ሪያ ሰጡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰምርያ ሰጡ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርሷ ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ሳማን ይሁዳን ደእያ ከብሮነ ካታማነ ከብሮነ ዩሹዋን ደእያ ሄን ጋደቱዋ ኡንቱንቶ እሜድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He saaman Yihudaan de'iyaa Kebroone katamaanne Kebroone yuushshuwaan de'iyaa hentsaa gadetuwaa unttunttoo immeeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttas Yuhuda biittan diza Kebroonenne iza heeran diza mehe heemmizasohota immida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታስ ዩሁዳ ቢታን ዲዛ ኬብሮኔኔ ኢዛ ሄራን ዲዛ ሜሄ ሄሚዛሶሆታ ኢሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁዳን ደእያ ከብሮና ካታማነ እያ ዩሹዋን ደእያ ሄን በሳታ ኤንታዉ እምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihudan de7iya Kebroona katamaanne iya yuushuwan de7iya hentha bessata entaw immidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የምትገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእርሱም የተሰጠው ድርሻ በይሁዳ ግዛት የሚገኘው ኬብሮንና በእርሱም ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ሁሉ ያጠቃልላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ግዝኣት ይሁዳ ንትርከብ ኬብሮንን ኣብ ዙርያኣ ዘለዋ መዋፈሪታትን ሃብዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሔብሮን ናይ ሃገር ይሁዳን ኣብ ዙርያኣ ዘለዋ ኣቚሻታን ሀብዎም፡