1 Chronicles 6:48 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋቶም ሌዋውያን እውን ኣብ ድንኳን ቤት ኣምላኽ ንዅሉ ዓይነት ዕዮ ኣገልግሎት ተመዘዙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ሌዋ​ው​ያን እንደ እየ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ሥራ አገ​ል​ግ​ሎት ሁሉ ተሰጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንድሞቻቸውም ሌዋውያን ለእግዚአብሔር ቤት ማደሪያ አገልግሎት ሁሉ ተሰጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንድሞቻቸውም ሌዋውያን ለእግዚአብሔር ቤት ማደሪያ አገልግሎት ሁሉ ተሰጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ዳቦቱ ሌዋቱ ጾሳ ዱንካንያዉ ኦናዉ ሱንቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu dabbotuu Leewatuu S'oossaa Dunkkaaniyaw ootsanaw suntsetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttas ishantta gidida hankko Lewe qommoti Xoossa Keeththan Gaytoteththa Dunkaanen oosettiza hara ooso ubbaas doorettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታስ ኢሻንታ ጊዲዳ ሃንኮ ሌዌ ቆሞቲ ጾሳ ኬን ጋይቶቴ ዱንካኔን ኦሴቲዛ ሃራ ኦሶ ኡባስ ዶሬቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ዳቦ ግድዳ ሌወት ፆሳ ዱንካንያን ኦናዉ ሱንትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta dabo gidida Leeweti Xoossa Dunkaaniyan oothanaw sunthetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሌዋውያን ወንድሞቻቸው ግን የእግዚአብሔርን ቤት የማደሪያ ድንኳን ተግባር እንዲያከናውኑ ተመድበው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌዋውያን የሆኑ የእነርሱ ወገኖችም በእግዚአብሔር ቤት ሌላውን ተግባር ሁሉ ያከናውኑ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ዝተረፉ ኣሕዋቶም ሌዋውያን፥ ድማ ኣብ ኵሉ እቲ ኻልእ ኣገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ተሰሪዖም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣሕዋቶም ሌዋውያን ድማ ንዂሉ ኣገልግሎት ቤት ኣምላኽ ተዋህቡ።