1 Chronicles 6:44 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋቶም ደቂ መራሪ ድማ ብጸጋም ደው ኢሎም ነበሩ፡ ኤታን ወዲ ቂሺ ወዲ ዓብዲ ወዲ ማሉክ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በግ​ራ​ቸ​ውም በኩል የሚ​ቆሙ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው የሜ​ራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቄሳ ልጅ፥ የአ​ብዲ ልጅ፥ የማ​ሎክ ልጅ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ ሀድርሳ ባጋና ኡንቱንቱ ዳቦቱ፥ ማራራ ያራቱ ኤቂኖ። ኤታን ቂሻ ናኣ፤ ቂሽ አብዳ ናኣ፤ አብድ ማሉካ ናኣ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe haddirssa bagganna unttunttu dabbotuu, Maraara yaratuu ek'k'iino. Etaani K'iisha na'aa; K'iishi Abdda na'aa; Abddi Malluuka na'aa;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttas hadirsa baggara istta dabbo Meraare zarkketi eqqeettes; Etaaney Qiisha naa; Qiishi Abide naa; Abdey Maallukke naa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታስ ሃዲርሳ ባጋራ ኢስታ ዳቦ ሜራሬ ዛርኬቲ ኤቄቴስ፤ ኤታኔይ ቂሻ ና፤ ቂሺ ኣቢዴ ና፤ ኣብዴይ ማሉኬ ና፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ ሀድርሳ ባጋራ ኤንታ ዳቦት፥ ማራራ ያራት ኤቆሶና። ኤታን ቂሳ ናአ፤ ቂስ አብድ ናአ፤ አብድ ማሉካ ናአ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe haddirsa baggara enta dabboti, Maraara yarati eqoosona. Etaani Qiisa na7a; Qiisi Abdi na7a; Abdi Maluka na7a;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በስተ ግራቸው በኩል አብረዋቸው ያሉት የሜራሪ ልጆች፤ የቂሳ ልጅ ኤታን፣ የአብዲ ልጅ፣ የማሎክ ልጅ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በግራው በኩል የቆመው የሦስተኛው የመዘምራን ቡድን መሪ የመራሪ ልጅ ኤታን ነበር፤ የእርሱም የቤተሰብ የትውልድ ሐረግ ከዚህ በታች በተመለከተው አኳኋን እስከ ሌዊ ይደርሳል፦ ኤታን፥ ቂሺ፥ ዐብዲ፥ ማሉክ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብወገን ፀጋም ኮይኖም ዝመርሑ ዝነበሩ ኸዓ ደቂ ሜራሪ ነበሩ። ንኤታን ወዲ ቂሳ፥ ወዲ ዓብዲ፥ ወዲ ማሎክ፥
Amharic Tigrinya 2011 ብጸጋም ድማ ኣሕዋቶም ደቂ መራሪ። ኤታን ወዲ ቂሽ፡ ወዲ ዓብዲ፡ ወዲ ማሉክ፡