1 Chronicles 6:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስ ደቆም እተጸበዩ ድማ ንሳቶም እዮም። ካብ ደቂ ቄሃታውያን፡ ሄማን፡ ዘማሪ፡ ወዲ ዮኤል ወዲ ሳሙኤል፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አገልጋዮቹና ልጆቹ እነዚህ ነበሩ፤ ከቀዓት ልጆች ዘማሪው ኤማን ነበረ፤ እርሱም የኢዩኤል ልጅ፥ የሳሙኤል ልጅ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አገልጋዮቹና ልጆቹ እነዚህ ናቸው፤ ከቀዓት ልጆች ዘማሪው ኤማን ነበረ፤ እርሱም የኢዮኤል ልጅ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አገልጋዮቹና ልጆቻቸው እነዚህ ናቸው፤ ከቀዓት ልጆች ዘማሪው ኤማን ነበረ፤ እርሱም የኢዮኤል ልጅ፥ የሳሙኤል ልጅ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረንቱ ናናቱዋና እትፐ የጼዳዋንቱ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳዋንታ። ቃሃታ ያራቱዋፐ የጽያዌ ሄማና። ሄማን ዩኤላ ናኣ፤ ዩኤል ሳመላ ናኣ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Barenttu naanatuwaanna ittippe yes's'eeddawanttu hawaappe kaalliide s'aafetteeddawantta. K'ahaata yaratuwaappe yes's'iyaawe Hemaana. Hemaani Yuu'eela na'aa; Yuu'eeli Sammeela na'aa; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bantta naytara issife yexxizayti hayssafe kaalli xaafettidayta; Qa7aate zarkketappe yexxizay Hemaane; Hemaaney Iyu7eele naa; Iyu7eeley Sameela naa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባንታ ናይታራ ኢሲፌ ዬጺዛይቲ ሃይሳፌ ካሊ ጻፌቲዳይታ፤ ቃኣቴ ዛርኬታፔ ዬጺዛይ ሄማኔ፤ ሄማኔይ ኢዩኤሌ ና፤ ኢዩኤሌይ ሳሜላ ና፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባንታ አደ ናይታራ የፅዳይሳት ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳታ። ቃሃታ ያራፐ ዛማርያ ሄማና፤ ሄማን እዩኤላ ናአ፤ እዩኤላ ሳሜላ ናአ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banta adde naytara yexidaysati haysafe kaallidi xaafetidaysata. Qahaata yaraape zammariya Hemaana; Hemaani Iyyu7eela na7a; Iyyu7eela Sameela na7a; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከወንዶች ልጆቻቸው ጋር ሆነው ያገለገሉ ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ ከቀዓታውያን ልጆች፤ ዘማሪው ኤማን፣ የኢዮኤል ልጅ፣ የሳሙኤል ልጅ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ቦታ ተመድበው የሚያገለግሉት ሰዎች የቤተሰብ የትውልድ ሐረግ እንደሚከተለው ነው፦ የቀዓት ጐሣ፦ የመጀመሪያው የመዘምራን ቡድን መሪ ኢዩኤል ልጅ ዘማሪው ሄማን ነበር፤ የእርሱም የቤተሰብ የትውልድ ሐረግ ከዚህ በታች በተመለከተው አኳኋን እስከ ያዕቆብ ይደርሳል፦ ሄማን፥ ዮኤል፥ ሳሙኤል፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ምስ ደቆም ኮይኖም ዘገልግሉ ዝነበሩ እዚኣቶም እዮም፦ ካብ ደቂ ቀኣት፦ እቲ መራሒ መዘምራን ዝነበረ ኤማን ወዲ ኢዮኤል፥ ወዲ ሳሙኤል፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ምስ ደቆም ኰይኖም ዚቘሙ ዝነበሩ እዚኣቶም እዮም፡ ካብ ደቂ ቀሃታውያን፡ ሄማን ዘማሪ፡ ወዲ ዮኤል፡ ወዲ ሳሙኤል፡ |