1 Chronicles 6:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ሳሙኤል ከኣ፤ በዅሪ ቫሽኒን ኣቢያን ዝበሃሉ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ሙ​ኤ​ልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮ​ኤል፥ ሁለ​ተ​ኛ​ውም አብያ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሳሙኤልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሳሙኤልም ልጆች፤ በኩሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳመላ ናአይ ባይራይ ዩኤላ፤ ቴፋይ አቢያ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sammeela na'ay bayiray Yuu'eela; teefay Abiiya.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sameeli nam7u attuma nayta yelides; bayrazi Iyu7eele; iza kaalozi Abiya.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሜሊ ናምኡ ኣቱማ ናይታ ዬሊዴስ፤ ባይራዚ ኢዩኤሌ፤ ኢዛ ካሎዚ ኣቢያ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሜላ ባይራ ናአይ እዩኤላ፤ ካሎይ አብያ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sameela bayra na7ay Iyyu7eela; kaaloy Abiya.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሳሙኤል ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ኢዮኤል ፣ ሁለተኛው ልጁ አብያ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሳሙኤል ልጆች፦ ሳሙኤል ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም በኲሩ ኢዩኤል ሁለተኛው አቢያ ተብለው ይጠሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳሙኤል ንኢዮኤል በዅሪ ወዱን ንኣብያን ወለደ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሳሙኤል ድማ፡ እቲ በኸሪ ዋሽኒ፡ ኣብያ ኸኣ።