1 Chronicles 5:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቤላ ወዲ ኣሳስ፡ ወዲ ሸማ ወዲ ዮኤል፡ ኣብ ዓሮኤር፡ ክሳዕ ነቦን በዓል ቤትን ዚነብር ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስከ ናባውና እስከ በኣልሜዎን ድረስ በአሮዔር የተቀመጠው የኢዩኤል ልጅ የሰማዕ ልጅ የዖዛዝ ልጅ ቤላ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዘካርያስ፥ እስከ ናባውና እስከ በኣልሜዎን ድረስ በአሮዔር የተቀመጠው የኢዮኤል ልጅ የሽማዕ ልጅ የዖዛዝ ልጅ ቤላ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስከ ናባውና እስከ በኣልሜዎን ድረስ በአሮዔር የተቀመጠው የኢዮኤል ልጅ የሽማዕ ልጅ የዖዛዝ ልጅ ቤላ ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | በላአ። በላእ አዛዛ ናኣ፤ አዛዚ ሸማአ ናኣ፤ ሸማእ ዩኤላ ዛርያ። ዩኤላ ዛራቱ አሮኤራ ካታማን፥ ናቦ ቢታንነ ባኣል-ማኦና ጋድያን ደኤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Belaa'a. Belaa'i Azaaza na'aa; Azaazii Shemaa'a na'aa; Shemaa'i Yuu'eela zariyaa. Yuu'eela zaratuu Aaro'eera kataman, Nabo biittaaninne Ba'aali-Ma'oona gadiyaan de'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Beelay Azaaza naa; Azaazi Shema7e naa; Shema7ey Iyu7eele naa; Iyu7eele zareti Aaro7eereppe biidi Nebonne Ba7aali-Me7oone gakkanaas dunkaani uttida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤላይ ኣዛዛ ና፤ ኣዛዚ ሼማኤ ና፤ ሼማኤይ ኢዩኤሌ ና፤ ኢዩኤሌ ዛሬቲ ኣሮኤሬፔ ቢዲ ኔቦኔ ባኣሊ-ሜኦኔ ጋካናስ ዱንካኒ ኡቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ብኤል አዛዛ ናአ፤ አዛዝ ሻማአ ናአ፤ ሻማእ እዩኤላ ኮቸ። እዩኤላ ኮቻት አሮኤራ ካታማን፥ ነቦ ቢታንነ ባኣል-ማኦና ቢታን ደእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Bi7eeli Azaaza na7a; Azaazi Shama7a na7a; Shama7i Iyyu7eela koche. Iyyu7eela kochati Aro7eera kataman, Nebo biittaninne Ba7aal-Ma7oona biittan de7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የኢዮኤል ልጅ፣ የሽማዕ ልጅ፣ የዖዛዝ ልጅ ቤላ፣ እነዚህ ከአሮዔር እስከ ናባውና እስከ በኣልሜዎን ድረስ በሚገኘው ምድር ላይ ሰፈሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዩኤል ጐሣ የሼማዕ የልጅ ልጅ የዓዛዝ ልጅ የሆነው ቤላዕ ናቸው፤ ይህም ጐሣ ይኖር የነበረው በዓሮዔርና ከዚያም በስተሰሜን እስከ ነቦና እስከ ባዓልመዖን ባለው ግዛት ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ባላቅ ወዲ ዓዛዝ፥ ወዲ ሸማዕ፥ ካብ ማይ ቤት ኢዮኤል። ነገድ ሮቤል ኣብ ዓሮዔር ክሳዕ ናባን በዓል ሜዎን ተቐመጡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድማ ቤላዕ ወዲ ዓዛዝ፡ ወዲ ሸማዕ፡ ወዲ ዮኤል፡ ንሱ ኣብ ዓሮዔር ክሳዕ ኔቦን በዓልመዖንን ተቐመጠ። |