1 Chronicles 5:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋቱ ድማ ከከም ዓሌቶም፡ ትውልዲ ዓሌቶም ምስ ተቖጽረ፡ ሓለቓ ነገድ ይየኤልን ዘካርያስን ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ድ​ሞቹ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የት​ው​ል​ዶ​ቻ​ቸው መዝ​ገብ በተ​ቈ​ጠረ ጊዜ፥ አለ​ቆ​ቻ​ቸው ኢዩ​ኤ​ልና ዘካ​ር​ያስ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፤ አንደኛው ኢዮኤል፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፤ አንደኛው ኢዮኤል፥ ዘካርያስ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባኤራ ዳቦቱ፥ ባረንቱ የለታ ማዝጎብያን ጻፈቴዳ ሮቤላ ያራቱ ካፓቱ ይእኤላ፥ ዛካራሳነ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ba'eera dabbotuu, barenttu yeletaa mazggobiyaan s'aafetteedda Roobeela yaratuu kaappatuu Yi'i'eela, Zakkaraasanne
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba7eera zareti bantta yeleta mazgaban xaafettida Oroobeele zereththata halaqati Yi7i7eele, Zakaraasanne Beela.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባኤራ ዛሬቲ ባንታ ዬሌታ ማዝጋባን ጻፌቲዳ ኦሮቤሌ ዜሬታ ሃላቃቲ ዪኢኤሌ፥ ዛካራሳኔ ቤላ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ብኤራ ዳቦት፥ ባንታ የለታ ማዝጋበን ፃፍዳ ሮቤላ ያራታ ሀላቃት እዩኤላነ፥ ዛካርያሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bi7eera dabboti, banta yeleta mazgaben xaafida Robeela yarata halaqati Iyyu7eelanne, Zakaryaasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቤተ ሰቡ የዘር ትውልድ በየጐሣ በየጐሣው ሲቈጠር እንደሚከተለው ነው፤ የጐሣ አለቃ የሆነው ኢዮኤል፣ ዘካርያስ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቤተሰብ ስም ዝርዝር ከሚገልጠው መዝገብ በተገኘው መሠረት የሮቤል ነገድ የጐሣ አለቆች የነበሩት ኢዩኤል፥ ዘካርያስና፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣሕዋቱ በብማይ ቤቶም መዝገብ ትውልዶም ምስተቘፀረ ቀዳማይ፦ ኢዮኤል፥ ዘካርያስ፥
Amharic Tigrinya 2011 ኣሕዋቱ ድማ በብዓሌታቶም ወለዶታቶም ምስ ተጻሕፈ፡ የዒኤል እቲ ሓለቓን ዘካርያስን፡