1 Chronicles 5:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ እስራኤል ድማ ንመንፈስ ፑል ንጉስ ኣሶርን ንመንፈስ ቲልጋት-ፒልነሰር ንጉስ ኣሶርን ኣተንሲኡ ንሮቤናውያንን ጋዳውያንን ፍርቂ ነገድ ምናሴን መሪሑዎም ፣ ከምኡውን ናብ ሃላን ሃቦርን ሃራን ክሳዕ ሩባ ጎሻን ድማ ክሳብ ሎሚ ኣምጽኦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም አም​ላክ የአ​ሦ​ርን ንጉሥ የፋ​ሎ​ክን መን​ፈስ፥ የአ​ሦ​ር​ንም ንጉሥ የቴ​ል​ጌ​ል​ቴ​ል​ፌ​ል​ሶ​ርን መን​ፈስ አስ​ነሣ፤ የሮ​ቤ​ል​ንና የጋ​ድን ልጆች የም​ና​ሴ​ንም ነገድ እኩ​ሌታ አፈ​ለሰ፥ እስከ ዛሬም ወዳ​ሉ​በት ወደ አላ​ሔና ወደ ኦቦር፥ ወደ ሃራ​ንና ወደ ጎዛን ወንዝ አመ​ጣ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐን መንፈስ፥ የአሦርንም ንጉሥ የቴልጌልቴልፌልሶርን መንፈስ አስነሣ፤ የሮቤልንና የጋድን ልጆች የምናሴንም ነገድ እኵሌታ አፈለሰ፥ እስከ ዛሬም ወዳሉበት ወደ አላሔና ወደ ኦቦር፥ ወደ ሃራና ወደ ጎዛን ወንዝ አመጣቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐን መንፈስ፥ የአሦርንም ንጉሥ የቴልጌል-ቴልፌልሶርን መንፈስ አስነሣ፤ የሮቤልንና የጋድን ልጆች የምናሴንም ነገድ እኩሌታ አፈለሰ፥ እስከ ዛሬም ወዳሉበት ወደ አላሔና ወደ አቦር፥ ወደ ሃራና ወደ ጎዛን ወንዝ አመጣቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ትግላት-ፓለሴራ ዎይ ፑላ ጌተትያ አሶረ ካትያ አያና ደንዳ። ያቲደ ሮቤላ ዘረ፥ ጋደ ዛራቱዋነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱዋ ኦሞዲደ፥ ሀላሀ፥ ሀቦራነ ሃራ ቢታቱዋነ ጎዛና ሻፋ አፌዳ። ኡንቱንቱ ሀቼ ጋካናዉ ያን ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Israa'eeliyaa S'oossay Tigilaati-Paleseera woy Puula geetettiyaa Asoore kaatiyaa ayaanaa dentsetseedda. Yaatiide Roobeela zeretsaa, Gaade zaratuwaanne Minaase zaratuwaappe baggatuwaa omoodiide, Halaaha, Habooranne Haara biittatuwaanne Gozaana Shaafaa afeedda. Unttunttu hachche gakkanaw yaan de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Isra7eele Xoossay Asoore kawo Puule woykko Teligelitelifelisoore denththeththidi Oroobeele qommota, Gaade qommotanne Minaase qommotappe baggaa di7i efana mala ooththides; izi heytantta Alahe, Haboore, Haaranne Gozaane shaafa heeran de7ana mala ooththides; istti hach gakkanaas heen deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ጾሳይ ኣሶሬ ካዎ ፑሌ ዎይኮ ቴሊጌሊቴሊፌሊሶሬ ዴንዲ ኦሮቤሌ ቆሞታ፥ ጋዴ ቆሞታኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋ ዲኢ ኤፋና ማላ ኦዴስ፤ ኢዚ ሄይታንታ ኣላሄ፥ ሃቦሬ፥ ሃራኔ ጎዛኔ ሻፋ ሄራን ዴኣና ማላ ኦዴስ፤ ኢስቲ ሃች ጋካናስ ሄን ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ ፆሳይ አሶረ ካዋ ፖሀ (ሄስካ ተልገልተልፈልሶራ) አያና ደንድ ሮቤላ ኮቻ፥ ጋደ ኮቻነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋ ድእድ፥ ሀላሀ፥ ሀቦራነ ሃራ ቢታነ ጎዛና ሻፋ ኤፍስ። ኤንቲ ሀች ጋካናዉ ያን ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Isra7eele Xoossay Asoore kawa Pooha (hessika Telgeltelfelisoora) ayyaana denthethidi Robeela kochaa, Gaade kochaanne Minaase kochaafe baggaa di77idi, Halaha, Habooranne Haara biittanne Gozaana Shaafa efis. Enti hachi gakanaw yan de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ የፎሐን መንፈስ ይኸውም የቴልጌልቴልፌልሶርን መንፈስ አነሣሥቶ የሮቤልን፣ የጋድንና፣ የምናሴን ነገድ እኩሌታ ማርኮ እንዲወስድ አደረገ። እነዚህንም ወደ አላሔ፣ ወደ አቦር፣ ወደ ሃራና ወደ ጎዛን ወንዝ ዳርቻ አፈለሳቸው፤ እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይገኛሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እግዚአብሔር ፑል ወይም ቲግላት ፐሌሴር ተብሎ የሚጠራውን የአሦርን ንጉሠ ነገሥት አነሣሥቶ ምድራቸውን እንዲወር አደረገ፤ በዚህ ዐይነት ቲግላት ፐሌሴር የሮቤልን፥ የጋድንና በምሥራቅ በኩል ያለውን የምናሴን ነገድ እኩሌታ ማርኮ በመውሰድ በሐላሕ፥ በሐቦርና በሃራ እንዲሁም በጎዛን ወንዝ ዳርቻ እንዲኖሩ አደረጋቸው እስከ ዛሬም ድረስ በዚያው ይገኛሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣምላኽ እስራኤል ድማ ንመንፈስ ፎሓ ንጉስ ኣሶርን፥ ንመንፈስ ቴልጌልቴልፌልሶርን ዝበሃል ንጉስ ኣሶርን ኣተሲኡ ነቶም ህዝቢ፥ ንደቂ ሮቤልን ንደቂ ጋድን ንፈረቓ ነገድ ምናሴን ማሪኹ፥ ናብ ኣላሔን ናብ ኣቦርን ናብ ሓራን ናብ ሩባ ጎዛንን ኣእተዎም። ክሳዕ ሎሚ ኸዓ ኣብኡ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ እስራኤል ድማ መንፈስ ጱል ንጉስ ኣሶርን መንፈስ ቲልጋትጲልነሰር ንጉስ ኣሶርን ኣተንሲኡ፡ ነቶም ህዝቢ፡ ንሮቤላውያንን ንጋዳውያንን ንፈረቓ ነገድ ምናሴን ማሪኹ፡ ክሳዕ ሎሚ ናብ ሓላሕን ናብ ሓባርን ናብ ሃራእን ናብ ርባ ጎዛንን ኣእተዎም።