1 Chronicles 5:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ፍርቂ ነገድ ምናሴ ድማ ኣብታ ሃገር ይነብሩ ነበሩ። ካብ ባሳን ክሳዕ በዓል ሄርሞንን ሰኒርን ክሳዕ ደብረ ሄርሞንን ተባዝሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ና​ሴም የነ​ገድ እኩ​ሌታ ልጆች፤ ከባ​ሳን ጀምሮ እስከ በኣ​ል​አ​ር​ሞ​ንና እስከ ሳኔር እስከ አር​ሞ​ን​ኤም ተራራ እስከ ሊባ​ኖስ ድረስ ተቀ​መጡ፤ እነ​ር​ሱም በዙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የምናሴ የነገድ እኵሌታ ልጆች በምድሪቱ ተቀመጡ። ከባሳንም ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔምና እስከ ሳኔር እስከ አርሞንዔም ተራራ ድረስ በዙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የምናሴ የነገድ እኩሌታ ልጆች በምድሪቱ ተቀመጡ። ከባሳንም ጀምሮ እስከ በኣል-አርሞንዔምና እስከ ሳኔር እስከ አርሞንዔም ተራራ ድረስ በዙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምናሰ ዛራቱዋፐ ባካ ያራቱ ባሳነፐ ዶሚደ፥ ባኣል-ሄርሞነ፥ ሳኒራነ ሄርሞነ ደርያ ጋካናዉ ደእያ ሄ ቢታቱዋን ኡቴድኖ፤ ኡንቱንቱ ሄ ግሹዋን ጮራቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Minaase zaratuwaappe bakka yaratuu Baasaaneppe doommiide, Ba'aali-Hermmoone, Saniiranne Hermmoone Deriyaa gakkanaw de'iyaa he biittatuwaan utteeddino; unttunttu he gishuwaan c'oratteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Minaase qommotappe bagga zareti Baasaaneppe doommidi Ba7aali-Hermoone, Sanirenne Hermoone zumaa gakkanaas diza deren dunkaani uttida; istti heen coratti coratti bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋ ዛሬቲ ባሳኔፔ ዶሚዲ ባኣሊ-ሄርሞኔ፥ ሳኒሬኔ ሄርሞኔ ዙማ ጋካናስ ዲዛ ዴሬን ዱንካኒ ኡቲዳ፤ ኢስቲ ሄን ጮራቲ ጮራቲ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምናሰ ኮቻፈ ባጋ ያራይ ባሳነፐ ዶምድ፥ ባኣል-አርሞና፥ ሳንራነ አርሞና ዙማ ጋካናዉ ደእያ ቢታን ኡትዶሶና፤ ኤንቲ ሄ ቢታን ዳርዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Minaase kochaafe bagga yaray Baasanepe doomidi, Ba7aal-Armoona, Saniranne Armoona zumaa gakanaw de7iya biittan uttidosona; enti he biittan daridosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምናሴ ነገድ እኩሌታ ሕዝብ ቍጥር ብዙ ነበረ፤ እነርሱም ከባሳን ጀምሮ እስከ በኣልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ ይህም እስከ ሳኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በስተ ምሥራቅ ያለው የምናሴ ነገድ እኩሌታ በስተ ሰሜን እስከ ባዓልሔርሞን፤ እስከ ሠኒርና እስከ ሔርሞን ተራራ በሚደርሰው በባሳን ግዛት ውስጥ ይኖሩ ነበር፤ የሕዝባቸውም ቊጥሩ እየበዛ ሄደ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፈረቓ ነገድ ደቂ ምናሴ ድማ ኣብታ ሃገር እቲኣ የመና በዝሑ፤ ካብ ባሳን ክሳዕ በዓል ሔርሞንን ሰኒርን ክሳዕ እምባ ሔርሞንን ብብዝሒ ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ፈረቓ ነገድ ደቂ ምናሴ ድማ ኣብታ ሃገር እቲኣ ይቕመጡ ነበሩ፡ ካብ ባሳን ክሳዕ በዓልሔርሞንን ሰኒርን ከረን ሔርሞንን በዝሑ።