1 Chronicles 5:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ዅሉ ብዘመን ዮታም ንጉስ ይሁዳን ብዘመን የሮብዓም ንጉስ እስራኤልን ብመሰረት ትውልዲ ተቘጸረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ ሁሉ በትውልዶቻቸው በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታም ዘመንና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመን ተቈጠሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ ሁሉ በትውልዶቻቸው በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታም ዘመንና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመን ተቈጠሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ ሁሉ በትውልዶቻቸው በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታም ዘመንና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመን ተቈጠሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ኡባ የለታይ ይሁዳ ካትያ ዮኣታማ ዎደነ እስራኤልያ ካትያ እዮርባማ ዎደ የለታ ማዝጎብያን ጻፈቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu ubbaa yeletay Yihudaa Kaatiyaa Yo'aataama wodenne Israa'eeliyaa Kaatiyaa Iyorbbaama wode yeletaa mazggobiyaan s'aafetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayta ubbata zereththati Yuhuda Kawo Iyo7aatame wodeninne Isra7eele Kawo Iyorba7aame wode zareta mazgaban xaafettida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታ ኡባታ ዜሬቲ ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣታሜ ዎዴኒኔ ኢስራኤሌ ካዎ ኢዮርባኣሜ ዎዴ ዛሬታ ማዝጋባን ጻፌቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳታ የለታይ ይሁዳ ካዋ እዮአታማ ዎደ እስራኤለ ካዋ እዮርባማ ዎደ ማዝጋበን ፃፈትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hayisata yeletay Yihuda kawa Iyo7atama wode Isra7eele kawa Iyorbaama wode mazgaben xaafetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ሁሉ በትውልድ መዝገብ የሰፈሩት በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህ የቤተሰብን ስም ዝርዝር የያዘ መዝገብ የተዘጋጀው በይሁዳ ንጉሥ ኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ኵላቶም ብዘመን ኢዮኣታም ንጉስ ይሁዳን ብዘመን ኢዮርብዓም ንጉስ እስራኤልን ኣብ መፅሓፍ ወለዶ ተፅሒፎም ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲላቶም ብዘመን ዮታም ንጉስ ይሁዳን ብዘመን የሮብዓም ንጉስ እስራኤልን ኣብ መጽሓፍ ወለዶ ተጽሒፎም። |