1 Chronicles 5:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ጊልዓድ ኣብ ባሳንን ኣብ ከባቢኣን ኣብ ኵሉ መጓሰዪ ሳሮንን ኣብ ግዝኣቶም ተቐመጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በገ​ለ​ዓ​ድም ምድር በባ​ሳን በመ​ን​ደ​ሮ​ቹም በሳ​ሮ​ንም መሰ​ማ​ር​ያ​ዎች ሁሉ እስከ ዳር​ቻ​ቸው ድረስ ተቀ​ም​ጠው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በገለዓድም ምድር በባሳን በመንደሮቹም በሳሮንም መሰምርያዎች ሁሉ እስከ ዳርቻቸው ድረስ ተቀምጠው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በገለዓድም ምድር በባሳን በመንደሮቹም በሳሮንም መሰማሪያዎች ሁሉ እስከ ዳርቻቸው ድረስ ተቀምጠው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ጋላኣደንነ ባሳነን ሄ ቢታቱዋ ካታማቱዋንነ ሳሮና ጋድያን መሂ ሄመትያ ግሹዋን ኡቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Gala'aadeninne Baasaanen he biittatuwaa katamatuwaaninne Saaroona gadiyaan mehii heemettiyaa gishuwaan utteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti wurikka Baasaaneninne Gala7aaden he dere katamataninne Lasharoone biitta mehe heemmizasoho ubbaan dunkaani uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ዉሪካ ባሳኔኒኔ ጋላኣዴን ሄ ዴሬ ካታማታኒኔ ላሻሮኔ ቢታ ሜሄ ሄሚዛሶሆ ኡባን ዱንካኒ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ጋላዳንነ ባሳነን፥ ያን ደእያ ካታማታንነ ሳሮና ቢታን መሄይ ሄመትያ በሳታን ኡትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Galadaninne Baasanen, yan de7iya katamataninne Saarona biittan mehey heemetiya bessatan uttidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጋዳውያንም በገለዓድ፣ በባሳንና እስከ ዳርቻዋ በሚገኙት መንደሮች እንዲሁም በሳሮን በሚገኙ የግጦሽ ስፍራዎች ሁሉና ከዚያም ወዲያ ዐልፈው ተቀመጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህም ሁሉ በባሳንና በገለዓድ ግዛቶች፥ በዚያም በሚገኙ ታናናሽ ከተሞች እንዲሁም በሳሮን ምድር የግጦሽ ቦታ ባለበት ስፍራ ሁሉ ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነገድ ጋድ ኣብ ገለዓድን ኣብ ባሳንን ኣብተን ኣብኡ ዘለዋ ዓድታትን ኣብ ኵሉ መዋፈሪታት ሳሮን ክሳዕ ወሰና ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ኣብ ጊልዓድን ኣብ ባሳንን ኣብ ኣቚሻታን ኣብ ኲሉ መጓሰዪታት ሳሮን ክሳዕ ወሳሰና ይቕመጡ ነበሩ።