1 Chronicles 5:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ጋድ ድማ ኣብ ምድሪ ባሳን ክሳዕ ሳልጋ ኣብ መንጽሮም ተቐመጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጋ​ድም ልጆች በባ​ሳን ምድር እስከ ሰልካ ድረስ በአ​ፋ​ዛ​ዣ​ቸው ተቀ​መጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጋድም ልጆች በባሳን ምድር እስከ ሰልካ ድረስ በአፋዛዣቸው ተቀመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጋድም ልጆች ከሮቤል ነገድ አጠገብ ባለው በባሳን ምድር እስከ ሰልካ ድረስ ተቀመጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋደ ዛራቱ ሮቤላ ዛራቱዋፐ ሁጲሳ ባጋን፥ ሳላካ ጋካናዉ ደእያ ባሳነ ጋድያን ኡቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gaade zaratuu Roobeela zaratuwaappe huup'issa baggan, Salaaka gakkanaw de'iyaa Baasaane gadiyaan utteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gaade zareti Oroobeele zaretappe pudeha baggara biidi Salaaka gakkanaas diza Baasaane biittan dunkaani uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋዴ ዛሬቲ ኦሮቤሌ ዛሬታፔ ፑዴሃ ባጋራ ቢዲ ሳላካ ጋካናስ ዲዛ ባሳኔ ቢታን ዱንካኒ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጋደ ኮቻት ሮቤላ ኮቻታፐ ፑደሀ ባጋን፥ ሳልካ ጋካናዉ ደእያ ባሳነ ቢታን ኡትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gaade kochati Robeela kochatape pudeha baggan, Salka gakanaw de7iya Baasane biittan uttidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጋድ ነገድ ደግሞ ከእነርሱ ቀጥሎ እስከ ሰልካ ድረስ በሚገኘው በባሳን ምድር ኖሩ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጋድ ነገድ፥ የሮቤል ነገድ ከሚኖሩበት በስተ ሰሜን ባለው ምድር ይኖሩ ነበር፤ ይህም ምድር በባሳን ውስጥ ሲሆን በስተ ምሥራቅ እስከ ሳለካ ይደርሳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ጋድ ድማ ኣብ መንፅር ነገድ ሮቤል ኣብ ምድሪ ባሳን ክሳዕ ሳልካ ተቐመጡ፤
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ጋድ ድማ ኣብ መንጽሮም ኣብ ምድሪ ባሳን ክሳዕ ሳልኮ ተቐመጡ፡