1 Chronicles 5:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘመን ሳኦል ድማ ምስቶም ብኢዶም ዝወደቑ ኣጋራውያን ተዋግኡ፣ ኣብ ኵላ ምብራቓዊት ምድሪ ጊልዓድ ድማ ኣብ ድንኳናቶም ተቐመጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሳ​ኦ​ልም ዘመን ከስ​ደ​ተ​ኞች ጋር ተዋጉ፥ እነ​ር​ሱም በእ​ጃ​ቸው ተመ​ት​ተው ወደቁ፤ በገ​ለ​ዓድ ምሥ​ራቅ በኩል ባለው ሀገር ሁሉ በድ​ን​ኳ​ኖ​ቻ​ቸው ተቀ​መጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሳኦልም ዘመን ከአጋራውያን ጋር ተዋጉ፥ እነርሱም በእጃቸው ተመትተው ወደቁ፤ በገለዓድ ምሥራቅ በኩል ባለው አገር ሁሉ በድንኳኖቻቸው ተቀመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሳኦልም ዘመን ከአጋራውያን ጋር ተዋጉ፥ እነርሱም በእጃቸው ተመትተው ወደቁ፤ በገለዓድ ምሥራቅ በኩል ባለው አገር ሁሉ በድንኳኖቻቸው ተቀመጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኦላ ላይን አጋራቱዋ ያራቱዋና ሮቤላ ያራቱ ኦለትና፥ ሮቤላ ያራቱ ጾኔድኖ። ጋላኣደፐ አዋይ ዶልያ ባጋና ደእያ አጋራቱዋ ያራቱ ጋድያን ኡቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saa'oola laytsan Aggaaratuwaa yaratuwaanna Roobeela yaratuu olettina, Roobeela yaratuu s'ooneeddino. Gala'aadeppe away doliyaa baggana de'iyaa Aggaaratuwaa yaratuu gadiyaan utteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7oole kawoteththa layththan Aggaari zareti Oroobeele zaretara olettiin Oroobeele zareti xoonida; histtidi Gala7aadeppe arshey mokkiza baggara diza Aggaari zareta biittan dunkaani uttida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሌ ካዎቴ ላይን ኣጋሪ ዛሬቲ ኦሮቤሌ ዛሬታራ ኦሌቲን ኦሮቤሌ ዛሬቲ ጾኒዳ፤ ሂስቲዲ ጋላኣዴፔ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ኣጋሪ ዛሬታ ቢታን ዱንካኒ ኡቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦላ ላይን አጋራ ያራታራ ሮቤላ ያራት ኦለትድ ፆንዶሶና። ጋላዳፐ ዶሎሀ ባጋራ ደእያ አጋራ ያራታ ቢታን ኡትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7ola laythan Aggaara yaratara Robeela yarati oletidi xoonidosona. Galadape doloha baggara de7iya Aggaara yarata biittan uttidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሳኦልም ዘመነ መንግሥት በእጃቸው ተመትተው ድል ከተደረጉት አጋራውያን ጋር ተዋጉ፤ በመላው የገለዓድ ምሥራቃዊ ክፍል የሚገኙትን መኖሪያዎቻቸውን ያዙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በንጉሥ ሳኦል ዘመነ መንግሥት የሮቤል ነገድ በሀጋራውያን ላይ አደጋ ጥሎ ሁሉንም በጦርነት ፈጃቸው፤ በገለዓድም ምሥራቃዊ ክፍል ያለውን ርስታቸውን ይዞ የራሱ አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዘመን ሳኦል ከዓ ምስ ኣጋራውያን ተዋግኡ እሞ ሰዓርዎም፤ ኣብ ኵሉ ምብራቕ ገለዓድ ከዓ ኣብቲ ዝሰዓርዎ ዓድታት ኣብ ድንኳናቶም ተቐመጡ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዘመን ሳኦል ምስ ሃግራውያን ተዋግኡ ኣብ ኢዶም ድማ ወደቑ፡ ኣብ ብዘሎ ምብራቕ ጊልዓድ ከኣ ኣብ ድንኳውንቶም ተቐመጡ።