1 Chronicles 4:41 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ብስሞም እተጻሕፉ ድማ ብዘመን ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ መጺኦም፡ ንድንኳናቶምን ነቲ ኣብኡ ዚርከብ መንበሪ ኣባይቶምን ወቒዖም፡ ክሳዕ ሎሚ ድማ ብመርገም ወቒዖም፡ ኣብ ክፍልታቶም ከኣ ተቐመጡ ንጥሪቶም ዝኸውን መጓሰዪ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በስማቸው የተጻፉ እነዚህም በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን መጥተው ድንኳኖቻቸውንና በዚያ የተገኙትን ምዑናውያንን መቱ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ፈጽመው አጠፉአቸው፤ በዚያም ለመንጎቻቸው መሰማሪያ ነበርና በስፍራቸው ተቀመጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህም በስማቸው የተጻፉ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን መጥተው ድንኳኖቻቸውንና በዚያ የተገኙትን ምዑናውያንን መቱ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ፈጽመው አጠፉአቸው፤ በዚያም ለመንጎቻቸው መሰምርያ ነበረና በስፍራቸው ተቀመጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህም በስማቸው የተጻፉ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን መጥተው ድንኳኖቻቸውንና በዚያ የተገኙትን ምዑናውያንን መቱ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ፈጽመው አጠፉአቸው፤ በዚያም ለመንጎቻቸው መሰማሪያ ነበረና በስፍራቸው ተቀመጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋፐ ቆሞ ባጋና ሱንይ ጻፈቴዳ ስሞና ዛራቱ ይሁዳ ካትያ ህዝቂያሳ ዎደ ጋዶራ ጋድያ ቢደ፥ ያን ደእያ ካማ ዘረቱዋነ ማኡና አሳቱዋ ኦለቲደ ይሴድኖ። ሄ ጋድያን ኡንቱንቱ መህያዉ ሄምያ ሳአይ ደእያ ድራዉ፥ ስሞና ዛራቱ ሀቼ ጋናዉ ያን ኡቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaappe k'ommo baggana suntsay s'aafetteedda Simoona zaratuu Yihudaa Kaatiyaa Hizk'k'iyaasa wode Gadoora gadiyaa biide, yaan de'iyaa Kaama zeretsatuwaanne Ma'uuna asatuwaa olettiide d'aysseeddino. He gadiyaan unttunttu mehiyaw heemmiyaa sa'ay de'iyaa diraw, Simoona zaratuu hachche gatsanaw yaan utteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe bollara istta sunththay xaafettida Simoona zareti Yuhuda Kawo Hizqiyaasa wode Gadoore biitta biidi heen diza Kaame zereththatanne Ma7uune asata olidi dhayssidayta; histtidi he biittan istta mehetas heemmizasohoy diza gishshas Simoona zareti hach gakkanaas heen uttida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ቦላራ ኢስታ ሱንይ ጻፌቲዳ ሲሞና ዛሬቲ ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሳ ዎዴ ጋዶሬ ቢታ ቢዲ ሄን ዲዛ ካሜ ዜሬታኔ ማኡኔ ኣሳታ ኦሊዲ ይሲዳይታ፤ ሂስቲዲ ሄ ቢታን ኢስታ ሜሄታስ ሄሚዛሶሆይ ዲዛ ጊሻስ ሲሞና ዛሬቲ ሃች ጋካናስ ሄን ኡቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳፈ ቆሞን ሱንይ ፃፈትዳ ስሞና ኮቻት ይሁዳ ካዋ ህዝቅያሳ ዎደ ጋዶራ ቢታ ብድ ያን ደእያ ካማ ኮቻነ ማኡና አሳታ ኦልድ ይስዶሶና። ሄ ቢታን ኤንታ መህያስ ሄምያ በሲ ደእያ ግሾ፥ ስሞና ኮቻት ሀች ጋካናዉ ያን ኡትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysafe qommon sunthay xaafetida Simoona kochati Yihuda kawa Hizqiyaasa wode Gadoora biitta bidi yan de7iya Kaama kochaanne Ma7uuna asata olidi dhaysidosona. He biittan enta mehiyas heemmiya bessi de7iya gisho, Simoona kochati hachi gakanaw yan uttidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘረው ወደዚህ ቦታ የመጡት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመን ነበረ፤ እነርሱም በድንኳኖቻቸው ውስጥ በነበሩት በካም ወገኖችና በምዑናውያን ላይ አደጋ በመጣል ፈጽመው አጠፏቸው ፤ ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በግልጽ ይታያል። ለመንጎቻቸው በቂ የግጦሽ ቦታ ስላገኙም፣ በዚያ መኖር ጀመሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ ዘመነ መንግሥት ከላይ የተጠቀሱት ሰዎች ወደ ገራር ሄደው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ድንኳንና ጎጆ ሁሉ አፈራረሱ፤ የካምን ነገዶችና መዑናውያንንም ፈጽመው ፈጁአቸው ለበጎቻቸው ብዙ የግጦሽ ቦታ ስላገኙም ሕዝቡን አባረው ለዘለቄታው እዚያው መኖር ጀመሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዞም በብስሞም ዝተፅሓፉ ኸዓ ብዘመን ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ መፂኦም ነቶም ህዝቢ ሓደጋ ኣውደቑሎም። ኣብኡ ንዝተረኽቡ መዓናውያን ድማ ንሓዋሩ ኣጥፍእዎም። ኣብኣ ንጥሪቶም ዝኸውን መውፈሪ ነበረ እሞ፥ ክንዳኣቶም ተቐመጥዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዞም በብስሞም እተጻሕፉ ኸኣ ብዘመን ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ መጺኦም ናብ ድንኳውንቶም ሓደጋ ወደቕዎም። ኣብኡ ንተረኽቡ መዓናውያን ድማ ክሳዕ ሎሚ ኣጽነትዎም። ኣብኣ ንመጓሴኦም ዚኸውን መጓሰዪ ነበረ እሞ፡ ኣብ ክንዳኦም ተቐመጥዋ። |