1 Chronicles 4:40 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስብሕን ጽቡቕ መጓሰዪን ረኸቡ፣ እታ ምድሪ ድማ ገፊሕን ህድኣትን ሰላማዊትን ነበረት። ካብ ካም ካብ ጥንቲ ኣብኣ ይቕመጡ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ብዙና እጅግ ያማረ መሰማርያም አገኙ፤ ምድሪቱም በፊታቸው ሰፊና ጸጥተኛ ሰላም ያላትም ነበረች፤ በቀድሞም ጊዜ በዚያ ተቀምጠው የነበሩ ከካም ወገን ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የለመለመችም እጅግም ያማረች መሰምርያ አገኙ፤ ምድሪቱም ሰፊና ጸጥተኛ ሰላም ያላትም ነበረች፤ በቀድሞም ጊዜ በዚያ ተቀምጠው የነበሩ ከካም ወገን ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የለመለመም እጅግም ያማረ መሰማሪያ አገኙ፥ ምድሪቱም ሰፊ ጸጥታም ያለላትና ሰላም የሰፈነባት ነበረች፤ በቀድሞም ጊዜ በዚያ ተቀምጠው የነበሩ ከካም ወገን ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት ሎይ አራዴዳ ሎኦ ሄምያ ሳኣ ደሜድኖ፤ ሄ ቢታይ ዎፓይነ ሳሮተይ ኩሜዳ አኮ ቢታ። በን ዎደ ሄ ጋድያን ደኤዳዋንቱ ካማ ዘረቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti loytsi araddeeda lo"o heemmiyaa sa'aa demmeeddino; he biittay woppaynne sarotetsay kumeedda aako biittaa. Beni wode he gadiyaan de'eeddawantu Kaama zeretsatuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti heen keehippe araddanne lo7o heenththasoho demmida; he biittaya woppaynne saroy kumida aaho biitta; kase heen Kaame zereththati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሄን ኬሂፔ ኣራዳኔ ሎኦ ሄንሶሆ ዴሚዳ፤ ሄ ቢታያ ዎፓይኔ ሳሮይ ኩሚዳ ኣሆ ቢታ፤ ካሴ ሄን ካሜ ዜሬቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያን አራዳነ ሎኦ ሄምያ በሲ ደምዶሶና፤ ሄ ቢታይ ዎፓተነ ሳሮይ ኩምዳ ዳልጋ ቢታ። በን ዎደ ሄ ቢታን ደእዳይሳት ካማ ኮቻ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yan araddanne lo77o heemmiya bessi demmidosona; he biittay wopatethinne saroy kumida dalga biitta. Beni wode he biittan de7idaysati Kaama kochaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያም ለምለምና ያማረ የግጦሽ ቦታ አገኙ፤ ምድሪቱም ሰፊ፣ ሰላምና ጸጥታ የሰፈነባት ነበረች። በቀድሞ ዘመን በዚህ ምድር ይኖሩ የነበሩት አንዳንድ የካም ዘሮች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያም ጸጥታና ሰላም በሰፈነበት ገላጣማ አገር ለም የሆነ የግጦሽ ቦታ በብዛት አገኙ፤ ቀደም ሲል በዚያ ይኖሩ የነበሩ ሕዝቦች ከካም ዘሮች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መውፈሪ ኸዓ ልምዕትን ፅብቕትን ሸኻ ረኸቡ። እታ ሃገር ከዓ ገፋሕ፥ ህድኣትን ሰላምን ዘለዋ ነበረት። እቶም ካብ ቀደም ኣብኣ ዝቕመጡ ዝነበሩ ደቂ ካም ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መጓሰዪ ኸኣ ልምልምትን ጽብቕትን ሸኻ ረኸቡ። እቶም ቀደም ኣብኣ ዚቕመጢ ዝነበሩ ኻብ ካም ነበሩ እሞ፡ ህድኣትን ሰላምን ዘለዋ ገፋሕ ሃገር ነበረት። |