1 Chronicles 4:38 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ብስሞም እተጠቕሱ፡ ኣብ ወለዶኦም መሳፍንቲ እዮም ነይሮም፣ ቤት ኣቦታቶም ከኣ ኣዝያ ወሰኸት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ በስማቸው የተጠሩ በወገኖቻቸው ላይ አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸውም ቤቶች በዝተው ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ በስማቸው የተጠሩ በወገኖቻቸው ላይ አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸውም ቤቶች በዝተው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ በስማቸው የተጠሩ በወገኖቻቸው ላይ አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸውም ቤቶች እጅግ በዝተው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስሞና ያራቱ ካፓቱ ሀዋንታ። ኡንቱንቱ አዎቱዋ ዘረይ ሎይ ጮራቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Simoona yaratuu kaappatuu hawantta. Unttunttu aawotuwaa zeretsay loytsi c'oratteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe bollan xaafettida asati bantta zarkketas zarkketas korapinneta; isttaso asata zereththi keehippe coratti coratti bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ቦላን ጻፌቲዳ ኣሳቲ ባንታ ዛርኬታስ ዛርኬታስ ኮራፒኔታ፤ ኢስታሶ ኣሳታ ዜሬ ኬሂፔ ጮራቲ ጮራቲ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ስሞና ያራታ ሀላቃት ሀይሳታ። ኤንታ አዋታ ኮቻይ ዳርሸ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Simoona yarata halaqati haysata. Enta aawata kochay darishe bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ስማቸው ከላይ የተዘረዘረው ሰዎች የየጐሣቸው መሪዎች ነበሩ፤ የየቤተ ሰባቸውም ብዛት እጅግ በጣም እየጨመረ ሄደ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእነዚህም ቤተሰብ እየበዛ ሄደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዞም ስሞም ዝተፅሓፈ፥ ኣብ ዓዓሌቶም ሹመኛታት ነበሩ። ማይ ቤት ኣቦታቶም የመና ስለ ዝበዝሑ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዞም ብስሞም እተረቑሑ ኣብ ዐዓሌቶም ሹማምቲ ነበሩ። ማይ ቤት ኣቦታቶም ድማ በዚሖም ተዘርግሑ። |