1 Chronicles 4:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ዙርያ እተን ከተማታት ዝነበራ ኵለን ዓድታቶም ከኣ ክሳዕ በዓል። እዚኣቶም ዝነብሩሉ ቦታታትን ትውልዶምን እዮም ነይሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ሁሉ እስከ በኣል ድረስ በእ​ነ​ዚህ ከተ​ሞች ዙሪያ ነበሩ። መቀ​መ​ጫ​ቸ​ውና ድር​ሻ​ቸ​ውም ይህ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስከ በኣልም ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበሩ መንደሮቻቸው ሁሉ ነበሩ። መቀመጫቸውና የትውልዳቸው መዝገቦች እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስከ በኣልም ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበሩ መንደሮቻቸው ሁሉ ነበሩ። መቀመጫቸውና የትውልዳቸው መዝገቦች እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባኣላታ ጋካናዉ፥ ሀ ካታማቱዋ ዩሹዋን ደእያ ሞቱ ኡባይ ኡንቱንቱን ጉጀቲኖ። ሀዋንታ ኡንቱንቱ ደኤዳ ሳኣ ኡንቱንቱ ባረንቱ የለታ ማራን ማዝጎብያን ጻፊደ ኦይቄድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ba'aalaata gakkanaw, ha katamatuwaa yuushshuwaan de'iyaa mootsatuu ubbay unttunttun gujettiino. Hawantta unttunttu de'eedda sa'aa unttunttu barenttu yeletaa maaran mazggobiyaan s'aafiide oyk'k'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba7aala gakkanaas ha katamata yuushon diza mooththati ubbay istta bolla gujetteettes; heyti istti de7idasohotanne istta yeletata maaran mazgaban xaafi oykkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባኣላ ጋካናስ ሃ ካታማታ ዩሾን ዲዛ ሞቲ ኡባይ ኢስታ ቦላ ጉጄቴቴስ፤ ሄይቲ ኢስቲ ዴኢዳሶሆታኔ ኢስታ ዬሌታታ ማራን ማዝጋባን ጻፊ ኦይኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባኣለ ጋካናዉ ሀ ካታማታ ዩሹዋን ደእያ ጉታት ኡባይ ኤንታን ጉጀቶሶና። ሀይሳቲ ኤንቲ ደእያ በሳታነ ባንታ የለታ ማራ ማዝጋበን ፃፍድ ኦይክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba7aale gakanaw ha katamata yuushuwan de7iya gutati ubbay entan gujetoosona. Haysati enti de7iya bessatanne banta yeletaa maara mazgaben xaafidi oykidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእነዚህም ከተሞች ዙሪያ እስከ ባኣል የሚዘልቁ መንደሮች ነበሩ፤ መኖሪያቸው በዚሁ ሲሆን፣ የትውልድ መዝገብም አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በአካባቢያቸው በሚገኙ መንደሮች ይኖሩ ነበር፤ ይህም እነርሱ የሚኖሩበት ስፍራ እስከ ባዕላት ከተማ ይዘልቅ ነበር። እንግዲህ የስምዖን ዘሮች ስለ ቤተሰቦቻቸውና ስለሚኖሩባቸው ስፍራዎች መዝግበው ያቈዩት ጽሑፍ ይህ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ኣብ ዙርያ እዘን ከተማታት ሰራዊ ኽሳዕ በዓላት ዘለዋ ዅለን ዓድታቶም እየን። ዝነብርወን ዝነበሩ እዚኣተን እየን፤ ትውልዶም ዝነግር መፅሓፍ ድማ ነበሮም።
Amharic Tigrinya 2011 እተን ኣብ ዙርያ እዘን ከተማታት እዚኤን ክሳዕ በዓል ዘለዋ ዂለን ዓድታቶም እየን። ዚነብርወን ዝነበሩ እዚኣተን እየን። መጽሓፍ ወለዶኦም ከኣ ነበሮም።