1 Chronicles 4:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ሰራሕቲ ሸኽላን ኣብ መንጎ ተኽልታትን ሓጹራትን ዚነብሩ እዚኣቶም እዮም፣ ኣብኡ ድማ ምስ ንጉስ ንዕዮኡ ይነብሩ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ በነ​ጣ​ዔ​ምና በጋ​ዲራ ከን​ጉሡ ጋር የሚ​ቀ​መጡ ሸክላ ሠራ​ተ​ኞች ነበሩ። እነ​ር​ሱም በመ​ን​ግ​ሥቱ ጸን​ተው በዚያ ይኖሩ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህ ዝና ከቀድሞ ጀምሮ ነበረ። እነዚህ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠራተኞች ነበሩ። በዚያ በንጉሡ ዘንድ ስለ ሥራው ይቀመጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠራተኞች ነበሩ። በዚያ የንጉሡን ሥራ ለመሥራት በእርሱ ዘንድ ይቀመጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ናጻኢማንነ ጋዴራን ደኤዳ ኡርቃ መያ አሳቱዋ። ኡንቱንቱ ካትያ ኪታ ኦናዉ አናና እትፐ ደኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu Nas'a'iimaaninne Gadeeran de'eedda urk'k'aa med'd'iyaa asatuwaa. Unttunttu kaatiyaa kiitaa ootsanaw aanana ittippe de'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti kawo keeththa oosos urqqa medhdhizayta gididi kase Naxaamenne Gadeere geetettiza katamatan de7ida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ካዎ ኬ ኦሶስ ኡርቃ ሜዛይታ ጊዲዲ ካሴ ናጻሜኔ ጋዴሬ ጌቴቲዛ ካታማታን ዴኢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ናፃእማንነ ጋዴራን ደእያ መቃ ሚሸ መያ አሳታ። ኤንቲ ካዋ ኦሶ ኦናዉ እያራ እስፈ ደእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Naxa7imaninne Gadeeran de7iya meqa miishe medhiya asata. Enti kawa ooso oothanaw iyara issife de7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰዎቹ በነጣዒምና በጋዴራ የሚቀመጡ ሸክላ ሠሪዎች ነበሩ፤ በዚያም በመቀመጥ ለንጉሡ ሸክላ ይሠሩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም የቤተ መንግሥት ሸክላ ሠራተኞች ሆነው ነጣዒምና ገዴራ ተብለው በሚጠሩ ከተሞች ይኖሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ኣብ ነታዪምን ግደራን ዝነብሩ ሰራሕቲ መሬት ነበሩ። ስራሕ ንጉስ እናገበሩ ኸዓ ኣብኡ ይቕመጡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ኣብ ነታዪምን ግደራን ዚነብሩ ሰራሕቲ መሬት ነበሩ፡ ምስ ንጉስ ኣብ ዕዮኡ ኣብኡ ይቕመጡ ነበሩ።