1 Chronicles 4:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ረያያ ወዲ ሾባል ድማ ኣቦ ያሃት ነበረ። ያሃት ድማ ኣቦ ኣሁማይን ላሃድን ነበረ። እዚኦም ወለዶታት ሶራታውያን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሱ​ባ​ልም ልጅ ራያ ኢኤ​ትን ወለደ፤ ኢኤ​ትም አሑ​ማ​ይ​ንና ላሃ​ድን ወለደ። እነ​ዚህ የሰ​ራ​አ​ው​ያን ትው​ል​ዶች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሦባልም ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤትም አሑማይንና ላሃድን ወለደ። እነዚህ የጾርዓውያን ወገኖች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሦባልም ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤትም አሑማይንና ላሃድን ወለደ። እነዚህ የጾርዓውያን ወገኖች ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሾባላ ናአይ ራኣይ ያሃታ የሌዳ፤ ያሃት አሁማያነ ላሃዳ የሌዳ። ሀዋንቱ ጾርአቱ ያራቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shobaala na'ay Ra'aayi Yahaata yeleedda; Yahaati Ahumaayanne Lahaada yeleedda. Hawanttu S'or"atu yaratuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shobaaley Era7aye yelides; Era7ayeykka Yahaate yelides; Yahaateykka Xora7aatas koyro aawa gididayta Ahumayenne Lahade yelides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሾባሌይ ኤራኣዬ ዬሊዴስ፤ ኤራኣዬይካ ያሃቴ ዬሊዴስ፤ ያሃቴይካ ጾራኣታስ ኮይሮ ኣዋ ጊዲዳይታ ኣሁማዬኔ ላሃዴ ዬሊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶባላ ናአይ ራይ ያሃታ የልስ፤ ያሃት አሁማያነ ላሀዳ የልስ። ሀይሳቲ ፆርአታ ያራታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sobaala na7ay Rayi Yahaata yelis; Yahaati Ahumayanne Lahada yelis. Haysati Xor7ata yarata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሦባል ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤት ደግሞ አሑማይንና ላሃድን ወለደ፤ እነዚህም የጾርዓውያን ጐሣዎች ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሾባል ረአያን ወለደ፤ ረአያም ያሐትን ወለደ፤ ያሐትም በጾርዓ ለሚኖሩት ሕዝቦች የቀድሞ አባቶች የነበሩትን አሑማይንና ላሃድን ወለደ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ራያ ወዲ ሶባል ድማ ንኢኤት ወለደ፤ ኢኤት ከዓ ንኣሑማይን ንላሃድን ወለደ፤ እዚኣቶም ዓሌት ፆርዓታውያን እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ረኣያ ወዲ ሾባል ድማ ንያሓት ወለደ። ያሓት ከኣ ንኣሑማይን ንላሃድን ወለደ። እዚኣቶም ዓሌት ድማ ጾርዓትውያን እዮም።