1 Chronicles 3:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ፔዳያ ድማ ዘሩባቤልን ሺሜይን እዮም። ደቂ ዘሩባቤል ድማ፤ መሹላምን ሃናንያን ሓፍቶም ሸሎሚትን፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የፈዳያም ልጆች ዘሩባቤልና ሰሜኤ ነበሩ፤ የዘሩባቤልም ልጆች፤ ሜሱላም፥ ሐናንያ፥ እኅታቸውም ሰሎሚት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የፈዳያ ልጆች ዘሩባቤልና ሰሜኢ ነበሩ፤ የዘሩባቤልም ልጆች፤ ሜሱላም፥ ሐናንያ፥ እኅታቸውም ሰሎሚት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የፈዳያ ልጆች ዘሩባቤልና ሰሜኢ ነበሩ፤ የዘሩባቤልም ልጆች፤ ሜሱላም፥ ሐናንያ፥ እኅታቸውም ሰሎሚት ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፓዳያ አቱማ ናናይ ዛሩባቤላነ ሽምአ። ዛሩባቤላ አቱማ ናናይ ማሹላማነ ሀናንያ፤ ኡንቱንቱ ምቻታ ሻሎሚቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Padaaya attuma naanay Zarubaabeelanne Shim"a. Zarubaabeela attuma naanay Mashulaamanne Hanaaniyaa; unttunttu michchatta Shalomiito. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Paddayay Zerubaabelenne Shim7e yelides; Zerubaabeleykka Mashulaame, Hanaaniyanne istta michcho Shalomito yelides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፓዳያይ ዜሩባቤሌኔ ሺምኤ ዬሊዴስ፤ ዜሩባቤሌይካ ማሹላሜ፥ ሃናኒያኔ ኢስታ ሚቾ ሻሎሚቶ ዬሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፓዳያ አደ ናይት ዛሩባበላነ ሳመአ። ዛሩባበላ አደ ናይት ማሱላማነ ሀናና፤ ኤንታ ምችያ ሳሎምቶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Padaya adde nayti Zarubaabelanne Same7a. Zarubaabela adde nayti Masulaamanne Hanaana; enta michiya Salomito. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የፈዳያ ወንዶች ልጆች፤ ዘሩባቤል፣ ሰሜኢ። የዘሩባቤል ወንዶች ልጆች፤ ሜሱላም፣ ሐናንያ፤ እኅታቸው ሰሎሚት ትባላለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ፈዳያም ዘሩባቤልና ሺምዒ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዘሩባቤልም መሹላምና ሐናንያ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችና ሰሎሚት ተብላ የምትጠራ ሴት ልጅ ነበሩት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ፈዳያ፦ ዘሩባቤል፥ ስሜኢ እዮም። ደቂ ዘሩባቤል፦ ሜሱላም፥ ሓናንያ፤ ሰሎሚት እትበሃል ሓፍቲ ድማ ነበረቶም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ፈዳያ ኸኣ፡ ዘሩባቤልን ሺምዒን። ደቂ ዘሩባቤል ድማ፡ መሸላምን ሓናንያ ሽሎሚት ሓብቶምን፡ |