1 Chronicles 3:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ኣብ ኬብሮን ዝተወልዱ ደቂ ዳዊት እዚኣቶም እዮም። በዅሪ ኣምኖን፡ ካብ ኣሂኖኣም እቲ ይዝሬላዊ፤ ካልኣይ ዳንኤል፡ ካብ ኣቢጋይል ቀርሜላዊት፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በኬብሮን ለዳዊት የተወለዱለት ልጆች እነዚህ ናቸው። በኵሩ አምኖን ከኢይዝራኤላዊቱ ከአኪናሆም፥ ሁለተኛውም ዶለህያ ከቀርሜሎሳዊቱ ከአቢግያ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በኬብሮንም ለዳዊት የተወለዱለት ልጆች እነዚህ ናቸው። በኵሩ አምኖን ከኢይዝራኤላዊቱ ከአኪናሆም፥ ሁለተኛውም ዳንኤል ከቀርሜሎሳዊቱ ከአቢግያ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በኬብሮንም ለዳዊት የተለወዱለት ልጆች እነዚህ ናቸው። በኩሩ አምኖን ከኢይዝራኤላዊቱ ከአኪናሆም፥ ሁለተኛውም ዳንኤል ከቀርሜሎሳዊቱ ከአቢግያ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ከብሮነ ካታማን ዳዊተ የሌዳ ናናይ፤ እዝራኤልያ አህኖኣማ የሌዳ አ ባይራይ አምኖና። ቃርመሎስያ አብጋላ የሌዳ አ ላኤን ናአይ ዳኔላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kebroone kataman Daawite yeleedda naanay; Iziraa'eeliyaa Ahino'aama yeleedda Aa bayray Aminoona. K'armmeloosiyaa Abigaala yeleedda Aa laa'entso na'ay Daaneela. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Kebroonen dishe yelida attuma nayta sunththi hayssafe kaalli dizayta; bayra naa Aminoone Izra7eele dere maccas Ahinahoomppe yelides; iza kaalo Daaneela Qarmeloose dere maccas Abigaalippe yelides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲ ኬብሮኔን ዲሼ ዬሊዳ ኣቱማ ናይታ ሱን ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይታ፤ ባይራ ና ኣሚኖኔ ኢዝራኤሌ ዴሬ ማጫስ ኣሂናሆምፔ ዬሊዴስ፤ ኢዛ ካሎ ዳኔላ ቃርሜሎሴ ዴሬ ማጫስ ኣቢጋሊፔ ዬሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ከብሮና ካታማን ዳዊቲ የልዳ ናይት ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳታ፤ እዝራኤለ ማጫሰ አክናሆምፐ የልዳ ባይራ ናአይ አምኖና። ቃርመሎሳ ማጫሰ አብግያፐ የልዳ ናምአን ናአይ ዳነላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kebroona kataman Dawiti yelida nayti haysafe kaallidi xaafetidaysata; Izira7eele maccase Aknahoomipe yelida bayra na7ay Amnoona. Qarmeloosa maccase Abigiyape yelida nam7antho na7ay Daanela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊት በኬብሮን ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ከኢይዝራኤላዊቷ ከአኪናሆም የተወለደው የበኵር ልጁ አምኖን፣ ሁለተኛው፣ ከቀርሜሎሳዊቷ ከአቢግያ የተወለደው ዳንኤል፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳዊት በኬብሮን ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች ስም እንደ ዕድሜአቸው ቅደም ተከተል እንደሚከተለው ነው፦ በኲሩ የኢይዝራኤል ተወላጅ ከሆነችው ከአሒኖዓም የተወለደው አምኖን፥ ሁለተኛው የቀርሜሎስ ተወላጅ ከሆነችው ከአቢጌል የተወለደው ዳንኤል፥ ሦስተኛው የገሹር ንጉሥ የታልማይ ልጅ ከሆነችው ከማዕካ የተወለደው አቤሴሎም፥ አራተኛው ከሐጊት የተወለደው አዶንያስ፥ አምስተኛው ከአቢጣል የተወለደው ሸፋጥያ፥ ስድስተኛው ከዔግላ የተወለደው ዩትረዓም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኣብ ኬብሮን ዝተወለዱሉ ደቂ ዳዊት እዚኣቶም እዮም፦ እቲ ኻብ ኣኪናሆም በዓልቲ ኢይዝራኤል ዝተወልደ በዅሩ ኣምኖን፥ ካልኣይ እቲ ኻብ ኣቢግያ በዓልቲ ቀርሜሎስ ዝተወልደ ዳንኤል፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ኣብ ሔብሮን እተወልዱሉ ደቂ ዳዊት እዚኣቶም እዮም፡ እቲ ኻብ ኣሒኖዓም ይዝርኤላዊት እተወልደ በዂሩ ኣምኖን፡ ካልኣይ ዳኒኤል ካብ ኣቢጋይል ቀርሜሎሳዊት፡ |