1 Chronicles 29:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እቶም ህዝቢ ብፍታው ስለ ዝሰውኡ፡ ብፍታው ንእግዚኣብሄር ብምሉእ ልቢ ስለ ዝሰውኡ፡ ሕጉሳት ነበሩ። ንጉስ ዳዊት እውን ብዓቢ ሓጐስ ተሓጐሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝ​ቡም ፈቅ​ደው ሰጥ​ተ​ዋ​ልና፥ በፍ​ጹም ልባ​ቸ​ውም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በፈ​ቃ​ዳ​ቸው አቅ​ር​በ​ዋ​ልና ደስ አላ​ቸው፤ ንጉ​ሡም ዳዊት ደግሞ ታላቅ ደስታ ደስ አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቡም ፈቅደው ሰጥተዋልና፥ በፍጹም ልባቸውም ለእግዚአብሔር በፈቃዳቸው አቅርበዋልና ደስ አላቸው፤ ንጉሡም ዳዊት ደግሞ ታላቅ ደስታ ደስ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሕዝቡም ፈቅደው ሰጥተዋልና፥ በፍጹም ልባቸውም ለጌታ በፈቃዳቸው አቅርበዋልና ደስ አላቸው፤ ንጉሡም ዳዊት ደግሞ ፍጹም ደስ ተሰኘ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይ ባረ ሸንያን ባረ ኩመን ዎዛናን መና ጎዳዉ እሜዳ ድራዉ ናሸቴዳ፤ ካቲ ዳዊተካ ሎይ ናሸቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asay bare sheniyaan bare kumentsaa wozanaan Med'inaa Godaw immeedda diraw nashetteedda; Kaatii Daawitekka loytsi nashetteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asay ba shenen ba kumeththa wozinappe GODAAS immida gishshas ufayettides; kawo Dawitikka keehi ufayettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሳይ ባ ሼኔን ባ ኩሜ ዎዚናፔ ጎዳስ ኢሚዳ ጊሻስ ኡፋዬቲዴስ፤ ካዎ ዳዊቲካ ኬሂ ኡፋዬቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳይ ባ ሸነን ባ ኩመ ዎዛናን ጎዳስ እምዳ ግሾ ኡፋይትስ፤ ካዎይ ዳዊቲካ ዳሮ ኡፋይትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asay ba shenen ba kumetha wozanan Godaas immida gisho ufaytis; kawoy Dawitika daro ufaytis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስጦታው በገዛ ፈቃድና በፍጹም ልብ የቀረበ በመሆኑ፣ አለቆቹ ስላደረጉት የበጎ ፈቃድ ስጦታ ሕዝቡ ደስ አለው፤ ንጉሥ ዳዊትም እንደዚሁ እጅግ ደስ አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሕዝቡ በፈቃዳቸውና በሙሉ ልብ ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰጡ፤ እጅግ ብዙ ሀብት ገቢ በመሆኑም ደስ አላቸው፤ ንጉሥ ዳዊትም ከመጠን በላይ ደስ ተሰኘ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም መራሕቶም ንእግዚኣብሄር ፈትዮም ስለ ዝሃብዎ እቶም ህዝቢ ተሓጐሱ፤ ንጉስ ዳዊትውን የመና ተሓጐሰ።
Amharic Tigrinya 2011 ንእግዚኣብሄር ብፍጹም ልቢ ፈትዮም ስለ ዝሀቡዎ፡ እቲ ህዝቢ በቲ ብምፍታው ምሃቦም ተሐጐሰ። ንጉስ ዳዊት ከኣ ዓብዪ ሓጐስ ተሐጐሰ።