1 Chronicles 29:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወርቂ ንወርቂ፡ ብሩር ድማ ንኣቕሑ ብሩርን ንዅሉ ዓይነት ስራሕን ብኢድ ኢደ ጥበበኛታት። ሎሚኸ መን እዩ ኣገልግሎቱ ንእግዚኣብሄር ኪውፍዮ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሠ​ራ​ተ​ኞች እጅ ለሚ​ሠ​ራው ሥራ ሁሉ ለወ​ርቁ ዕቃ ወር​ቁን፥ ለብ​ሩም ዕቃ ብሩን ሰጥ​ቻ​ለሁ። ዛሬ በዚች ቀን በፈ​ቃዱ አገ​ል​ግ​ሎ​ቱን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ፈ​ጽም ማን ነው?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሠራተኞች እጅ ለሚሠራው ሥራ ሁሉ ለወርቁ ዕቃ ወርቁን፥ ለብሩም ዕቃ ብሩን ሰጥቻለሁ። ዛሬ በፈቃዱ ራሱን ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ማነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሠራተኞች እጅ ለሚሠራው ሥራ ሁሉ ለወርቁ ዕቃ ወርቁን፥ ለብሩም ዕቃ ብሩን ሰጥቻለሁ። ዛሬ በፈቃዱ ራሱን ለጌታ የሚቀድስ ማን ነው?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኩሽያ ሂላቱ ኦና ኦሱዋ ኡባዉ፥ ዎርቃን ኦሰታናባዉ ዎርቃ፥ ብራን ኦሰታናባዉ ብራ፥ እማድ። ያትና፥ ህንተፐ ሀቼ ባረ ሸንያን መና ጎዳዉ ኬኪደ እማናዌ ኦኔ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kushiyaa hiillatuu ootsana oosuwaa ubbaw, work'k'aan oosettanabaw work'k'aa, biran oosettanabaw biraa, immaad. Yaatina, hintteppe hachche bare sheniyaan Med'inaa Godaw keekkiidde immanawe oonee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oosaa ooththana hiillatas koshshiza miish, worqqan oosettanayssas worqqa, biran oosettanayssas bira immadis; histtiin hach inttefe bana ba shenen GODAAS aaththi immanay oonee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦሳ ኦና ሂላታስ ኮሺዛ ሚሽ፥ ዎርቃን ኦሴታናይሳስ ዎርቃ፥ ቢራን ኦሴታናይሳስ ቢራ ኢማዲስ፤ ሂስቲን ሃች ኢንቴፌ ባና ባ ሼኔን ጎዳስ ኣ ኢማናይ ኦኔ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኩሸ ሂላንቾት ኦና ኦሶ ኡባስ ዎርቃን ኦሰትያባስ ዎርቃ፥ ብራን ኦሰትያባስ ብራ እማስ። ያትን፥ ሀች ህንተፈ ባ ሸነን ባና ጎዳስ ዱማየይ ኦኔ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kushe hiillanchoti oothana ooso ubbaas worqan oosetiyabas worqaa, biran oosetiyabas bira immas. Yaatin, hachi hintefe ba shenen bana Godaas dummayey oonee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ለወርቁ ሥራ፣ ለብሩ ሥራ፣ በባለሙያዎች ለሚሠራው ሥራ ሁሉ የሚሆን ነው። ታዲያ ዛሬ ራሱን ለእግዚአብሔር ለመቀደስ ፈቃደኛ የሚሆን ማን ነው?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች ለሚሠሩአቸው ዕቃዎች መሥሪያ የሚውል ሰጥቼአለሁ፤ ከእናንተስ መካከል በፈቃዱ ለእግዚአብሔር በልግሥና የሚሰጥ ሌላ ማን አለ?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ወርቂ ንዘድሊ ወርቂ፥ ብሩር ንዘድሊ ድማ ብሩር፥ ብኢድ ብልሓተኛ ንዝግበር ኵሉ ስራሕ እንተይተረፈ እህብ ኣለኹ። ሎሚ ብፍታዉ ንእግዚኣብሄር ብልግሲ ዝህብ መን እዩ?”
Amharic Tigrinya 2011 ወርቂ ንዜድሊ ኻብ ወርቂ፡ ብሩር ንዜድሊ ድማ ካብ ብሩር፡ ኤረ ብኢድ ብልሓተኛ ንዚግበር ዘበለ ዂሉ ስራሕ ከኣ እህብ ኣሎኹ። ሎሚ ኢዱ ብፍታው መሊኡ ንእግዚኣብሄር ዚህብ መን ኣሎ