1 Chronicles 29:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ ፍቕረይ ኣብ ቤት ኣምላኸይ ስለ ዘቐመጥክዎ፡ ኣብ ርእሲ እቲ ንቕዱሳት ዘዳለኽዎ ዅሉ፡ ንቤት ኣምላኸይ ዝሃብክዎ ወርቅን ብሩርን ካብ ርእሰይ ኣሎኒ። ገዛ፣
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በላይ ደግሞ የአ​ም​ላ​ኬን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ስለ ወደ​ድሁ፥ ለመ​ቅ​ደሱ ከሰ​በ​ሰ​ብ​ሁት ሁሉ ሌላ የግል ገን​ዘቤ የሚ​ሆን ወር​ቅና ብር አለ​ኝና እነሆ፥ ለአ​ም​ላኬ ቤት ሰጥ​ቼ​ዋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚህም በላይ ደግሞ የአምላኬን ቤት ስለወደድሁ፥ ለመቅደሱ ካዘጋጀሁት ሁሉ ሌላ የግል ገንዘቤ የሚሆን ወርቅና ብር አለኝና ለአምላኬ ቤት ሰጥቼዋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም በላይ ደግሞ የአምላኬን ቤት ስለወደድሁ፥ ለመቅደሱ ካዘጋጀሁት ሁሉ ሌላ የግል ገንዘቤ የሚሆን ወርቅና ብር አለኝና ለአምላኬ ቤት ሰጥቼዋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታ ጾሳ ጌሻ ጎልያ ታን ሎይ ሲቅያ ድራዉ፥ ታን ታ ጾሳ ጌሻ ጎልያዉ ጊግሴዳዋፐ ሀራ ታዉ ቡዞ ደእያ ዎርቃፐነ ብራፐ ጌሻ ጌሻ ጎልያዉ እማድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ta S'oossaa Geeshsha Golliyaa taani loytsa siik'iyaa diraw, taani ta S'oossaa Geeshsha Golliyaw giigisseeddawaappe haraa taw buzo de'iyaa work'k'aappenne biraappe geeshsha Geeshsha Golliyaw immaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ta Xoossa Keeththaa tani keehippe siiqiza gishshas tani ta Xoossaa Keeththazas giigsidayssafe hara taas buzo diza worqqafenne birappe geeshsha keeththas immadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታ ጾሳ ኬ ታኒ ኬሂፔ ሲቂዛ ጊሻስ ታኒ ታ ጾሳ ኬዛስ ጊግሲዳይሳፌ ሃራ ታስ ቡዞ ዲዛ ዎርቃፌኔ ቢራፔ ጌሻ ኬስ ኢማዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳ ኬ ታኒ ዳሮ ዶስያ ግሾ፥ ታኒ ታ ፆሳ ኬስ ጊግስዳይሳፈ ሀራ ታ ቡዞ ሻሉዋፐ ዎርቃነ ብራ እማስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossa keetha taani daro dosiya gisho, taani ta Xoossa keethaas giigisidaysafe hara ta buzo shaluwape worqanne bira immas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህም በቀር ለአምላኬ ቤት ካለኝ ፍቅር የተነሣ፣ ለዚህ ለተቀደሰ ቤት ከዚህ በፊት ከሰጠሁት በተጨማሪ፣ ለዚሁ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የግል ሀብቴ የሆነውን ወርቅና ብር እሰጣለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእነዚህ ካዘጋጀኋቸው ነገሮች ሁሉ በላይ እኔ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ካለኝ ታላቅ ፍቅር የተነሣ ከራሴ ንብረት ብዙ ብርና ወርቅ ሰጥቼአለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ልዕሊ እቲ ነታ ቕድስቲ ቤት ኢለ ዝቐረብክዎ ዅሉ ድማ፥ ነታ ቤት እግዚኣብሔረይ ፈትየያ ኣለኹ እሞ፥ ናይ ርእሰይ መዝገብ ወርቅን ብሩርን ስለ ዘለኒ፥ ወሲኸ ንቤተ እግዚኣብሔረይ እህብ ኣለኹ፦
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ልዕሊ እቲ ነቲ ቅድስቲ ቤት ኢለ ዘዳሎኽዎ ዂሉ ድማ፡ ናይ ርእሰይ መዝገብ ወርቅን ብሩርን ስለ ዘሎኒ፡ ወሲኸ ንቤት ኣምላኸይ እህብ ኣሎኹ፡