1 Chronicles 29:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዎ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ኣብርሃምን ይስሃቅን እስራኤልን ኣቦታትና፡ ብሓሳብ ልቢ ህዝብኻ ንዘለኣለም ሓልዎ፡ ልቦም ድማ ኣዳልወልካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ፥ የአባቶቻችን የአብርሃምና የይስሐቅ የእስራኤልም አምላክ ሆይ፥ ይህን አሳብ በሕዝብህ ልብ ላይ ለዘለዓለም ጠብቅ፤ ልባቸውንም ወደ አንተ አቅና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አቤቱ፥ የአባቶቻችን የአብርሃምና የይስሐቅ የእስራኤልም አምላክ ሆይ፥ ይህን አሳብ በሕዝብህ ልብ ለዘላለም ጠብቅ፥ ልባቸውንም ወደ አንተ አቅና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አቤቱ፥ የአባቶቻችን የአብርሃም፥ የይሰሐቅና የእስራኤል አምላክ ሆይ! ይህን አሳብ በሕዝብህ ልብ ለዘለዓለም ጠብቅ፥ ልባቸውንም ወደ አንተ አቅና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቤት መና ጎዳዉ፥ ኑ ማይዛ አዎቱዋ አብራሃማ፥ ይሳቃነ እስራኤልያ ጾሳዉ፥ ነ አሳ ዎዛናን ሀ ዎልቃማ ሲቁዋ መናዉ ናጋ፤ ኡንቱንቱ ዎዛናካ ኔኮ ሺሻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeet Med'inaa Godaw, nu mayza aawotuwaa Abrahaama, Yisaak'anne Israa'eeliyaa S'oossaw, ne asaa wozanaan ha wolk'k'aama siik'uwaa med'inaw naaga; unttunttu wozanaakka neekko shiishsha. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet GODAWU! Nu aawa Abrahaame, Yisaaqanne Isra7eele Xoossawu! Ne asaa wozinan ha gita siiqoza mernaas naaga; istta wozinay nees ammanetti daana mala naaga. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ጎዳዉ! ኑ ኣዋ ኣብራሃሜ፥ ዪሳቃኔ ኢስራኤሌ ጾሳዉ! ኔ ኣሳ ዎዚናን ሃ ጊታ ሲቆዛ ሜርናስ ናጋ፤ ኢስታ ዎዚናይ ኔስ ኣማኔቲ ዳና ማላ ናጋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ጎዳዉ፥ ኑ ማይዛታ አብራሃመ፥ ይሳቃነ እስራኤለ ፆሳዉ፥ ነ አሳ ዎዛናን ሀ ግታ ሲቁዋ መርናዉ ናጋ፤ ኤንታ ዎዛና ኔኮ ዛራ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Godaw, nu mayzata Abrahaame, Yisaaqanne Isra7eele Xoossaw, ne asaa wozanan ha gita siiquwa merinaw naaga; enta wozanaa neeko zaara. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የአባቶቻችን የአብርሃም፣ የይስሐቅ፣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህን ሐሳብ ለዘላለም በሕዝብህ ልብ ጠብቀው፤ ልባቸውንም ለአንተ ታማኝ አድርገው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቀድሞ አባቶቻችን የአብርሃም፥ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ ይህ ታላቅ ፍቅር በሕዝብህ በእስራኤላውያን ልብ ለዘለዓለም ጸንቶ እንዲኖር አድርግ፤ ዘወትርም ለአንተ ታማኞች እንዲሆኑ አድርጋቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኦ እግዚኣብሄር፥ ኣምላኽ ኣቦታትና ኣብርሃምን ይስሓቅን ያእቆብን፥ ኣብ ህዝብኻ ዘሎ ፅቡቕ ድልየት ንዘለኣለም ሓሉ፤ ልባቶምውን ናባኻ ኣቕንዕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዎ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ኣቦታትና ኣብርሃምን ይስሃቅን እስራኤልን፡ ነዚ ናይ ህዝብኻ እማመ ሓሳባት ልቦም ንዘለኣለም ሐሉ፡ ልቦም ከኣ ንኣኻ ኣዳሉ። |