1 Chronicles 29:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽና፡ እዚ ንቕዱስ ስምካ ቤት ክንሰርሓልካ ዘዳለናዮ ዅሉ ጕንዲ፡ ካብ ኢድካ እዩ ዚመጽእ፡ ኵሉ ድማ ናትካ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አቤቱ አምላካችን ሆይ፥ ለቅዱስ ስምህ ቤት እሠራ ዘንድ ይህ ያዘጋጀሁት ባለጠግነት ሁሉ ከእጅህ የመጣ ነው፤ ሁሉም የአንተ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አቤቱ አምላካችን ሆይ፥ ለቅዱስ ስምህ ቤት እንሠራ ዘንድ ይህ ያዘጋጀነው ባለጠግነት ሁሉ ከእጅህ የመጣ ነው፥ ሁሉም የአንተ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አቤቱ አምላካችን ሆይ! ለቅዱስ ስምህ ቤት እንድንሠራ ይህ ያዘጋጀነው ባለጠግነት ሁሉ ከእጅህ የመጣ ነው፥ ሁሉም የአንተ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አቤት መና ጎዳዉ፥ ኑ ጾሳዉ፥ ነ ጌሻ ሱንዉ ኑን ጌሻ ጎልያ ኬጻናዉ ሺሼዳ ኡባይ ነ ኩሽያፐ ዬዳዋ፤ ሀዌ ኡባይ ነባ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeet Med'inaa Godaw, nu S'oossaw, ne geeshsha suntsaw nuuni Geeshsha Golliyaa kees's'anaw shiishsheedda ubbay ne kushiyaappe yeeddawaa; hawe ubbay nebaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeet GODAA nu Xoossawu! Ne geeshsha sunththaas Keeththe keexxanaas shiishshida ubbay neeppe beettidaaza; hayssi ubbay neessa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤት ጎዳ ኑ ጾሳዉ! ኔ ጌሻ ሱንስ ኬ ኬጻናስ ሺሺዳ ኡባይ ኔፔ ቤቲዳዛ፤ ሃይሲ ኡባይ ኔሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አቤት ጎዳዉ፥ ኑ ፆሳዉ፥ ነ ጌሻ ሱንስ ኑኒ ኬ ኬፃናዉ ሺሽዳ ኡባይ ነ ኩሸፐ ይዳባ፤ ኡባይ ነባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeeti Godaw, nu Xoossaw, ne geeshsha sunthaas nuuni keethe keexanaw shiishida ubbay ne kushepe yidaba; ubbay nebaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ ለተቀደሰው ስምህ ቤተ መቅደስ እንሠራልህ ዘንድ ይህ በብዛት ያዘጋጀነው ሁሉ፣ ከእጅህ የተገኘና ሁሉም የአንተ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፥ ይህን ሁሉ ሀብት የሰበሰብነው ለቅዱስ ስምህ ክብር ቤተ መቅደስ ለመሥራት ነው፤ ይሁን እንጂ ሁሉም የተገኘው ከአንተ ነው፤ ሁሉም የአንተ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኽና! እዝ ዅሉ ንቕዱስ ስምካ ቤት ክንሰርሐሉ ኢልና ኣዳሊናዮ ዘለና ሃብቲ፥ ካባኻ ዝመፀ እዩ፤ ኵሉ ኸዓ ናትካ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽና፡ ኲሉ እዚ ንቕዱስ ስምካ ቤት ክንሰርሓሉ ኢልና ኣዳሊናዮ ዘሎና ድልቢ፡ ካብ ኢድካ ዝመጸ እዩ፡ ኲሉ ኸኣ ናትካ እዩ። |