1 Chronicles 29:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣነ መን እየ፡ ህዝበይከ እንታይ እዩ እሞ፡ ክንድዚ ብፍታው ክንስውእ ክንክእል፧ ኩሉ ካባኻ እዩ እሞ፡ ካብ ናትካ ድማ ሂብናካ ኣለና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሁሉ ከአንተ ዘንድ ነውና፥ ከእጅህም የተቀበልነውን ሰጥተንሃልና ይህን ያህል ችለን ልናቀርብልህ እኔ ማን ነኝ? ሕዝቤስ ማን ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁሉ ከአንተ ዘንድ ነውና፥ ከእጅህም የተቀበልነውን ሰጥተንሃልና ይህን ያህል ችለን ልናቀርብልህ እኔ ማን ነኝ? ሕዝቤስ ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሁሉ ከአንተ ዘንድ ነውና ከእጅህም የተቀበልነውን ሰጥተንሃልና ይህን ያህል በፈቃደኝነት ልናቀርብልህ የምንችል እኔ ማን ነኝ? ሕዝቤስ ማን ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኑን ሀዋ ኬሻባ እማናዉ ታነ ታ አሳይነ ኦኔ? አያዉ ጎፐ፥ ኡባባይ ኔፐ ዬ፤ ኑን ነ ኩሽያፐ አኬዳዋ ነዉ ዛረ እሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Nuuni hawaa keeshshabaa Immanaw tanne ta asaynne oonee? Ayaw gooppe, ubbabay neeppe yee; nuuni ne kushiyaappe akkeeddawaa new zaaretsi immeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti, «Ubbay neeppe beettides; nu nees zaari immiday ne kusheppe ekkidayssa; histtiin nuni hayssa mala imota immanaas taninne ta asay oonee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲ፥ «ኡባይ ኔፔ ቤቲዴስ፤ ኑ ኔስ ዛሪ ኢሚዳይ ኔ ኩሼፔ ኤኪዳይሳ፤ ሂስቲን ኑኒ ሃይሳ ማላ ኢሞታ ኢማናስ ታኒኔ ታ ኣሳይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኑኒ ሀይሳ መላ እማናዉ ታነ ታ አሳይ ኦኔ? ኡባይ ኔፐ ዬስ፤ ኑኒ ነ ኩሸፐ ኤክዳባ ነዉ ዛሪድ እምዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Nuuni haysa mela immanaw tanne ta asay oonee? Ubbay neepe yees; nuuni ne kushepe ekidaba new zaaridi immida. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሁሉ የተገኘው ከአንተ ነው፤ ለአንተም የሰጠንህ ከእጅህ የተቀበልነውን ብቻ ነው። ታዲያ እንዲህ ያለ ቸርነት እናደርግ ዘንድ እኔ ማነኝ? ሕዝቤስ ማነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ይህን ስጦታ በፈቃደኛነት መስጠት እንችል ዘንድ እኔ ማነኝ? ሕዝቤስ ማነው? ሁሉ ነገር ከአንተ የተቀበልነው ስጦታ ነው፤ እነሆ የአንተ የነበረውንም መልሰን ሰጥተንሃል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ከምዙይ ብድሌት ክነቕርብ ዝኸኣልናስ፥ ኣነ መን እየ? እዞም ህዝበይከ መን እዮም? ኵሉ ኻባኻ ዝተቐበልናዮ እዩ፤ ነቲ ኻባኻ ዝተቐበልናዮ ኸዓ ኢና ዝሃብናካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ብፍታው ከነቕርብ ዝኸኣልናስ፡ ኲሉ ኻባኻ ደኣ እዩ፡ ካብ ኢድካውን ኢና ሂብናካ ዘሎና እሞ፡ ኣነ መን እየ እዞም ህዝበይከ እንታይ እዮም |