1 Chronicles 29:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ ንጉስ ዳዊት ንብዘሎ እቲ ኣኼባ፡ እቲ ኣምላኽ በይኑ ዝሓረዮ ሰሎሞን ወደይ፡ ገና ንእሽቶን ለዋህን እዩ፡ እቲ ዕዮ ድማ ዓብዪ እዩ፡ ምኽንያቱ እቲ ቤተ መንግስቲ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እምበር ንሰብ ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉሡ ዳዊ​ትም ለጉ​ባ​ኤው ሁሉ እን​ዲህ አለ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ብቻ​ውን የመ​ረ​ጠው ልጄ ሰሎ​ሞን ገና ለጋ ብላ​ቴና ነው፤ ሕን​ጻው ግን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ም​ላክ ነው እንጂ ለሰው አይ​ደ​ለ​ምና ሥራው ታላቅ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡም ዳዊት ለጉባኤው ሁሉ እንዲህ አለ። እግዚአብሔር ብቻውን የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ብላቴና ለጋ ነው፤ ሕንፃው ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክ ነው እንጂ ለሰው አይደለምና ሥራው ታላቅ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡም ዳዊት ለጉባኤው ሁሉ እንዲህ አለ፦ “በብቸኛነት እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ብላቴና ለጋ ነው፤ ሕንጻው ግን ለጌታ ለአምላክ ነው እንጂ ለሰው አይደለምና ሥራው ታላቅ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ካቲ ዳዊተ ሺቄዳ አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ጾሳይ ዶሬዳዌ ታ ናኣ ሶሎሞና፤ እ ያላጋነ ኦሶካ ሜዘትቤና። ሀ ኬጸታና ኬይ አሳ ጎልያ ግደናን መና ጎዳ ጾሳ ጌሻ ጎልያ ግድያ ድራዉ፥ ኪታይ ዎልቃማ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Kaatii Daawite shiik'eedda asaw ubbaw hawaadan yaageedda; «S'oossay dooreeddawe ta na'aa Solomona; I yalaganne oosookka meezetibeenna. Ha kees'ettana keetsay asaa golliyaa gidennaan Med'inaa Godaa S'oossaa Geeshsha Golliyaa gidiyaa diraw, kiitay wolk'k'aama.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssafe guye kawo Dawiti shiiqida as ubbaas, «Xoossay dooriday ta naa Solomoone; izi yelaganne oosos imaththa; ha keexettana keeththay asa keeth gidontta Xoossaa Keeth gidida gishshas oosozi deexo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳፌ ጉዬ ካዎ ዳዊቲ ሺቂዳ ኣስ ኡባስ፥ «ጾሳይ ዶሪዳይ ታ ና ሶሎሞኔ፤ ኢዚ ዬላጋኔ ኦሶስ ኢማ፤ ሃ ኬጼታና ኬይ ኣሳ ኬ ጊዶንታ ጾሳ ኬ ጊዲዳ ጊሻስ ኦሶዚ ዴጾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ካዎይ ዳዊቲ ሺቅዳ አሳ ኡባ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ፆሳይ ዶርዳ ታ ናኣ ሶሎሞነይ ዮጋነ ኤራተን ሎህቤና። ሀ ኬፀታና ኬይ አሳ ኬ ግዶናሽን ጎዳ ፆሳ ኬ ግድያ ግሾ ኦሶይ ግታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Kawoy Dawiti shiiqida asa ubbaa haysada yaagis; “Xoossay doorida ta na7aa Solomoney yooganne eratethan loohibeenna. Ha keexetana keethay asa keethi gidonashin Godaa Xoossaa keethi gidiya gisho oosoy gita.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ለመላው ጉባኤ እንዲህ አለ፤ “እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ወጣትና ልምድም የሌለው ነው። ይህ ታላቅ ሕንጻ የሚሠራው ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔር አምላክ በመሆኑ፣ ሥራው ከባድ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ዳዊት ለመላው ጉባኤ እንዲህ ሲል አስታወቀ፤ “እነሆ እግዚአብሔር የመረጠው ልጄ ሰሎሞን ገና ወጣትና የሥራ ልምድ የሌለው ነው፤ ይህ የሚሠራው ቤት፥ ቤተ መንግሥት ሳይሆን እግዚአብሔር አምላካችን የሚመለክበት ቤተ መቅደስ ስለ ሆነ መከናወን ያለበት ሥራ እጅግ ከባድ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ዳዊት ነቲ ተኣኪቡ ዝነበረ ህዝቢ እስራኤል ከምዙይ በሎ፦ “እዝ ኣምላኽ ንበይኑ ሓርይዎ ዘሎ ወደይ ሰሎሞን ንኡስን ተመክሮ ዘይብሉን እዩ። እዝ ኣዳራሽ እዙይ ግና ንእግዚኣብሄር እምበር ንሰብ ኣይኮነን እሞ፥ እቲ ስራሕ ዓብዪ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንጉስ ዳዊት ድማ ንብዘላ ማሕበር በላ፡ ወደይ ሰሎሞን፡ ኣምላኽ ንእኡ በይኑ ዝሐረዮ፡ ገና ንኡስን ልምሉምን እዩ፡ እቲ ዕዮ ግና ዓብዪ እዩ፡ እዚ ኣዳራሽ እዝስ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እምበር፡ ንሰብ ኣይኰነን።