1 Chronicles 28:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዳዊት ንወዱ ሰሎሞን በሎ፦ ኣጆኻ ትብዓት ድማ ምልኣኽ እሞ ግበሮ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣምላኸይ ምሳኻትኩም ኪኸውን እዩ እሞ፡ ኣይትፍራህ ኣይትሰምብዱ። ኵሉ ዕዮ ኣገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ክሳዕ እትውድእ፡ ኣይኪሕለፈኩምን ኣይሓድገኩምን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም ልጁን ሰሎሞንን፥ “ጠንክር፤ ሰው ሁን፤ አይዞህ፥ አድርገውም፤ አምላኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍራ፤ አትደንግጥም፤ ለእግዚአብሔርም ቤት አገልግሎት የሚሆነውን ሥራ ሁሉ እስክትፈጽም ድረስ እርሱ አይተውህም፤ አይጥልህምም። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ቤት ሕንጻ ምሳሌ፥ የአደባባዩ፥ የቤተ መዛግብቱ፥ የሰገነቱ፥ የውስጡ ቤተ መዛግብት፥ የስርየት ቤቱና፥ የእግዚአብሔር ቤት ምሳሌ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም ልጁን ሰሎሞንን። ጠንክር፥ አይዞህ፥ አድርገውም፤ አምላኬ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነውና አትፍራ፥ አትደንግጥም፤ ለእግዚአብሔርም ቤት አገልግሎት የሚሆነው ሥራ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ እርሱ አይተውህም፥ አይጥልህምም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዳዊትም ልጁን ሰሎሞንን እንዲህ አለው፦ “ጠንክር፥ አይዞህ፥ አድርገውም፤ አምላኬ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነውና አትፍራ፥ አትደንግጥም፥ ለእግዚአብሔርም ቤት አገልግሎት የሚሆነው ሥራ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ እርሱ አይተውህም፥ አይጥልህምም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ዳዊተ ባረ ናኣ ሶሎሞና፥ “አይነ ባዋ፤ ምና! ኦሱዋ ኦ! መና ጎዳይ ጾሳይ፥ ታ ጾሳይ ኔናና ደእያ ድራዉ፥ ያዮፓ፤ ዳጋሞፓ! መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኪታይ ፖለታና ጋካናዉ፥ ጾሳይ ኔና የገናነ አገና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Daawite bare na'aa Solomona, «Aynne baawa; minna! Oosuwaa ootsa! Med'inaa Goday S'oossay, ta S'oossay neenana de'iyaa diraw, yayyoppa; dagammoppa! Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa kiitay polettana gakkanaw, S'oossay neena yeggennanne aggena. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssafe guye Dawiti ba naa Solomoone, «Aykkoy baawa minna! Oosoza doomma! GODAA ta Xoossay nenara diza gishshas yayyofa; hidotakka qanxxofa! Xoossa Keeththa oosoy polettana gakkanaas Xoossay nena yeggennanne aggenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሳፌ ጉዬ ዳዊቲ ባ ና ሶሎሞኔ፥ «ኣይኮይ ባዋ ሚና! ኦሶዛ ዶማ! ጎዳ ታ ጾሳይ ኔናራ ዲዛ ጊሻስ ያዮፋ፤ ሂዶታካ ቃንጾፋ! ጾሳ ኬ ኦሶይ ፖሌታና ጋካናስ ጾሳይ ኔና ዬጌናኔ ኣጌና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ባ ናኣ ሶሎሞነኮ፥ “ህዛ ምና! ኦሱዋ ኦ! ጎዳይ ታ ፆሳይ ኔራ ደእያ ግሾ ያዮፋ፤ ዳጋሞፋ! ፆሳ ኬ ኦሶይ ፖለታና ጋካናዉ ፆሳይ ነና የገናነ አገና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti ba na7aa Solomoneko, “Hiza minna! Oosuwa ootha! Goday ta Xoossay neera de7iya gisho yayyofa; dagammofa! Xoossa keetha oosoy poletana gakanaw Xoossay nena yeggennanne aggenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም ዳዊት ልጁን ሰሎሞንን እንዲህ አለው፤ “እንግዲህ በርታ፤ ጠንክር፤ ሥራውንም ጀምር። አትፍራ፤ ተስፋም አትቍረጥ፤ እግዚአብሔር አምላኬ ከአንተ ጋር ነውና፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አገልግሎት ሥራ እስኪፈጸም ድረስ አይተውህም፤ አይጥልህም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ዳዊት ለልጁ ለሰሎሞንም እንዲህ አለ፤ “አይዞህ በርታ ሥራውንም በቶሎ ጀምር፤ ምንም ነገር አይግታህ፤ እኔ የማገለግለው እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነው፤ ለቤተ መቅደሱ ሥራ ያለህን አገልግሎት እስክትፈጽም ድረስ ከአንተ አይለይም፤ አይተውህም፤ ከቶም አይጥልህም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ንወዱ ሰሎሞን ከምዙይ በሎ፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ እቲ ኣምላኸይ፥ ምሳኻ እዩሞ፥ ፅናዕ፤ ትባዕ፤ ስራሕ፤ ኣይትፍራሕ፤ ኣይትሸበርውን። እቲ ነገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ዝኸውን ኵሉ ስራሕ ክሳዕ ዝውዳእ፥ ንሱ ኣይጠልመካን፤ ኣይሓድገካን ከዓ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ድማ ንወዱ ሰሎሞን በሎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ እቲ ኣምላኸይ፡ ምሳኻ እዩ እሞ፡ ጽናዕን ትባዕን ስራሕን፡ ኣይትፍራህ፡ ኣይትሸበር ከኣ። እቲ ነገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ዚኸውን ኲሉ ዕዮ ኽሳዕ ዚውዳእ፡ ንሱ ኣይኪጠልመካን ኣይኪሐድገካን ከካ እዩ። |