1 Chronicles 28:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንጉስ ዳዊት ተንሲኡ፡ ኣሕዋተይን ህዝበይን ስምዑኒ! መትሓዚ እግሪ ኣምላኽና ኮይኑ ንህንጸት ተዳልዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ዳዊት በጉባኤው መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፥ “ወንድሞቼና ሕዝቤ ሆይ፥ ስሙኝ፤ ለእግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦትና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የዕረፍት ቤት ለመሥራት አሳብ በልቤ መጣብኝ፤ ለዚህም ሥራ የሚያስፈልገውን አዘጋጅቻለሁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ዳዊት በእግሩ ቆሞ እንዲህ አለ። ወንድሞቼና ሕዝቤ ሆይ፥ ስሙኝ፤ ለእግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦትና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የዕረፍት ቤት ለመሥራት እኔ በልቤ አስቤአለሁ፤ ለሥራም የሚያስፈልገውን አዘጋጅቻለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ዳዊት ተነሥቶ በመቆም እንዲህ አለ፦ “ወንድሞቼና ሕዝቤ ሆይ! ስሙኝ፤ ለጌታ ለቃል ኪዳኑ ታቦትና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የሚሆን የማረፍያ ቤት ለመሥራት እኔ በልቤ አስቤያለሁ፤ ለግንባታም የሚያስፈልገውን አዘጋጅቻለሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ዳዊተ ደንድ ኤቂደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታ እሻቶ፥ ታ አሳቶ፥ ስስተ! መና ጎዳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታ ዎያነ ኑ ጾሳ ገዲ ሸምፕያ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዉ ታ ዎዛናን ቆፓድ፤ ኬጻናዉ ኮሽያዋንታካ ጊግሳድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Daawite denddi ek'k'iide, hawaadan yaageedda; «Ta ishatoo, ta asatoo, sisite! Med'inaa Godaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootaa wotsiyaanne nu S'oossaa gedii shemppiyaa Geeshsha Golliyaa kees's'anaw ta wozanaan k'oppaad; kees's'anaw koshshiyaawanttakka giigissaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin kawo Dawiti dendi eqqidi, «Ta ishanttoo, ta asatoo, siyite! Nu GODAA Taabotay uttizasonne nu Xoossaa tohoy shempizaso Xoossa keeth keexxanaas ta wozinan qoppada halchcho kessadis; keexxanaas koshshiza miishshatakka giigsadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ካዎ ዳዊቲ ዴንዲ ኤቂዲ፥ «ታ ኢሻንቶ፥ ታ ኣሳቶ፥ ሲዪቴ! ኑ ጎዳ ታቦታይ ኡቲዛሶኔ ኑ ጾሳ ቶሆይ ሼምፒዛሶ ጾሳ ኬ ኬጻናስ ታ ዎዚናን ቆፓዳ ሃልቾ ኬሳዲስ፤ ኬጻናስ ኮሺዛ ሚሻታካ ጊጊሳዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ዳዊቲ ደንድ ኤቅድ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ታ እሻቶ፥ ታ አሳዉ፥ ስእተ! ጎዳ ጫቆ ታቦትያ ዎያነ ኑ ፆሳ ቶሆይ ሸምፕያ ኬ ኬፃናዉ ታ ዎዛናን ቆፓስ፤ ኮሽያባ ኡባ ጊግሳስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Dawiti dendi eqidi haysada yaagis; “Ta ishato, ta asaw, si7ite! Godaa caaqo Taabotiya wothiyanne nu Xoossaa tohoy shempiya keethaa keexanaw ta wozanan qopas; koshshiyaba ubbaa giigisas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ንጉሥ ዳዊት በእግሩ ቆሞ እንዲህ አላቸው፤ “ወንድሞቼና ወገኖቼ ሆይ፤ እስቲ አድምጡኝ፤ ለእግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታቦት ማደሪያና ለአምላካችን እግር ማረፊያ የሚሆን ቤት ለመሥራት ዐስቤ ዕቅድ አውጥቼ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁሉም በተሰበሰቡ ጊዜ ዳዊት ተነሥቶ፥ እንዲህ አለ፦ “ወገኖቼ ሆይ፥ አድምጡኝ፤ ለአምላካችን የእግር ማሳረፊያ ይሆን ዘንድ የተቀደሰው ታቦት የሚያርፍበት ቤት ለመሥራት ፈልጌ ነበር፤ ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ማሠሪያ የሚሆነውን ዕቃ ሁሉ አዘጋጅቼአለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ንጉስ ዳዊት ብእግሩ ደው ኢሉ ኸምዙይ በለ፦ “ኣቱም ኣሕዋተይን ህዝበይን፥ ስምዑኒ፤ ኣነ ነታ እግዚኣብሄር ኣምላኽና እግሩ ዘዕርፈላ ንታቦት ኪዳን ዝኸውን ቤት ክሰርሕ ሓሲበ ነይረ። ዘድሊ ምድላውውን ገይረ ነይረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ንጉስ ዳዊት በእጋሩ ደው ኢሉ በለ፡ ኣቱም ኣሕዋተይን ህዝበይን፡ ስምዑኑ፡ ኣነ ንታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ነታ ድኳ እግሪ ኣምላኽናን ቤት ዕረፍቲ ኽሰርሕ ኣብ ልበይ ነበረኒ፡ ንምስራሕ ዚኸውን ከኣ ኣዳሎኹ። |