1 Chronicles 27:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ራብዓይ ገዛኢ ራብዓይ ወርሒ፡ ኣሳሄል ሓው ዮኣብ፡ ድሕሪኡ ድማ ወዱ ዘባድያ ነበሩ። ኣብ ክፍለ ሰራዊቱ ድማ ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በአ​ራ​ተ​ኛው ወር አራ​ተ​ኛው አለቃ የኢ​ዮ​አብ ወን​ድም አሳ​ሄል ነበረ፤ ከእ​ር​ሱም በኋላ ልጁ ዝባ​ድ​ያና ወን​ድ​ሞቹ ነበሩ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለአራተኛው ወር አራተኛው አለቃ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል፥ ከእርሱም በኋላ ልጁ ዝባድያ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሀያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለአራተኛው ወር አራተኛው አለቃ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል፥ ከእርሱም በኋላ ልጁ ዝባድያ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦይደን አግናን ከስያ ጩጉዋ ካለያዌ ዮኣባ እሻ አሳሄላ፤ አ ጩጉዋን ላታማነ ኦይዱ ሻአ አሳይ ደኤ። አ ኮታን አ ናአይ ዛባደ ካፖቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Oyddentso aginaan kesiyaa c'uguwaa kaaletsiyaawe Yoo'aaba ishaa Asaaheela; Aa c'uguwaan laatamanne oyddu sha"a Asay de'ee. Aa kotan Aa na'ay Zabaade kaappoteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oydanththo aginan ooththiza buttezas alaafey Iyo7aabe isha Asaheele; iza buttezan 24,000 asi dees; izasohon alaafetiday iza naa Zabaadiya.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦይዳን ኣጊናን ኦዛ ቡቴዛስ ኣላፌይ ኢዮኣቤ ኢሻ ኣሳሄሌ፤ ኢዛ ቡቴዛን 24,000 ኣሲ ዴስ፤ ኢዛሶሆን ኣላፌቲዳይ ኢዛ ና ዛባዲያ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦይዳን አጌናን ከይያ ጩጋ ካለይ እዮኣባ እሻ አሳሄላ፤ እያ ጩጋን 24,000 አስ ደኤስ። እያ በሳን እያ ናአይ ዛባድ ሀላቃ ግድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Oyddantho ageenan keyiya cugaa kaalethey Iyo7aaba ishaa Asaheela; iya cugan 24,000 asi de7ees. Iya bessan iya na7ay Zabadi halaqa gidis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በአራተኛው ወር፣ አራተኛው የበላይ አዛዥ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል ሲሆን፣ በእግሩ የተተካውም ልጁ ዝባድያ ነው፤ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የንጉሥ ዳዊት አጐት የሆነው ዮናታን ብልኅ አማካሪና የታወቀ ምሁር ነበር፤ እርሱና የሐክሞኒ ልጅ ይሒኤል የንጉሡ ልጆች አስተማሪዎች ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብራብዐይቲ ወርሒ ኣሳሄል ሓው ኢዮኣብ ሓለቓ ነበረ፤ ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ወታደራት ድማ ነበርዎ። ብድሕሪኡ ኸዓ ወዱ ዝባድያ ሹም ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ራብዓይ ናይ ራብዐይቲ ወርሒ፡ ዓሳሄል ሓው ዮኣብ ነበረ፡ ብድሕሪኡ ኸኣ ወዱ ዘባድያ። እቶም ክፍሉ ድማ ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነበሩ።