1 Chronicles 27:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኣብ መንጎ ሰላሳን ልዕሊ ሰላሳን ሓያል ዝነበረ በናያ እዚ እዩ። ኣብ ክፍሉ ድማ ወዱ ኣሚሳባድ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህ በናያስ ከሠላሳው መካከል ኀያል ሆኖ በሠላሳው ላይ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ልጁ ዓሚዛባድ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህ በናያስ በሠላሳው መካከል ኃያል ሆኖ በሠላሳው ላይ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ልጁ ዓሚዛባድ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህ በናያስ በሠላሳው መካከል ኃያል ሆኖ ሠላሳውን ያዝ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ልጁ ዓሚዛባድ ተሹሞ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባናይ ሀታሙ ኤረቴዳ አሳቱዋ ግዶን ምኖ አሳ ግዲደ፥ ሀታማቶ ካፖቴዳ። አ ሳኣን አ ናአይ አምዛባድ ካፖቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Banaayi hattamu eretteedda asatuwaa giddon mino asaa gidiide, hattamatoo kaappoteedda. Aa sa'aan Aa na'ay Amizabaadi kaappoteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bannayay 30 asatappe aadhdhi erettida mino as gidida gishshas izi istta bolla halaqa gidides; iza naa Amizabaadey izappe garsara azazizaade gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባናያይ 30 ኣሳታፔ ኣ ኤሬቲዳ ሚኖ ኣስ ጊዲዳ ጊሻስ ኢዚ ኢስታ ቦላ ሃላቃ ጊዲዴስ፤ ኢዛ ና ኣሚዛባዴይ ኢዛፔ ጋርሳራ ኣዛዚዛዴ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባናይ ሀስታሙ ኤረትዳ አሳታ ግዶን ምኖ አስ፤ ቃስ ሀስታማታ ሀላቃ። እያ በሳን እያ ናአይ አምዛባድ ሀላቃ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banayi hastamu eretida asata giddon mino asi; qassi hastamata halaqa. Iya bessan iya na7ay Amzabadi halaqa gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህም ከሠላሳዎቹ ይልቅ ኀያል ሲሆን፣ የሠላሳዎቹ የበላይ ነበረ፤ ልጁ ዓሚዛ ባድም የክፍሉ ሰራዊት አዛዥ ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቤተ መንግሥት ንብረት ኀላፊዎች የሆኑት ሰዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፦ የቤተ መንግሥት ዕቃ ግምጃ ቤት ኀላፊ የዐዲኤል ልጅ ዓዝማዌት በየገጠሩ፥ በየከተማው፥ በየመንደሩ በየምሽጉ የሚገኙ የመንግሥት ዕቃ ግምጃ ቤት ኀላፊ፦ የዑዚያ ልጅ ዮናታን የግብርና ሥራ ኀላፊ፦ የከሉብ ልጅ ዔዝሪ የወይን ተክል ቦታዎች ኀላፊ የራማ ተወላጅ የሆነው ሺምዒ የወይን ጠጅ ዕቃ ግምጃ ቤት ኀላፊ፦ የሸፋም ተወላጅ የሆነው ዛብዲ በደቡባዊ ኰረብቶች የሚገኙት የወይራና የወርካ ዛፎች ኀላፊ፦ የጌዴር ተወላጅ የሆነው ባዓልሐናን የወይራ ዘይት ግምጃ ቤት ኀላፊ ኢዮአስ በሳሮን ሜዳ የሚገኙት የቀንድ ከብቶች ኀላፊ የሳሮን ተወላጅ የሆነው ሺጥራይ በሸለቆዎች የሚገኙ የቀንድ ከብቶች አስተዳዳሪ፦ የዓድላይ ልጅ ሻፋጥ የግመሎች ኀላፊ፦ እስማኤላዊው ኦቢል የአህዮች ኀላፊ፦ የሜሮኖት ተወላጅ የሆነው ዬሕድያ የበጎችና የፍየሎች ኀላፊ፦ ሀግራዊው ያዚዝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በናያስ ሓደ ኻብቶም ሰላሳ ጀጋኑ ነበረ፤ ሓለቓኣቶምውን ነበረ። ኣብቲ ኽፍሉ ድማ ወዱ ዓሚዛባድ ሹም ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ በናያ እዚ እቲ ጅግና ኻብቶም ሰላሳ፡ ኣብ ልዕሊ እቶም ሰላሳ ዝነበሩ እዩ። ኣብቲ ኽፍሉ ድማ ወዱ ዓሚዛባድ ነበረ። |