1 Chronicles 27:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳልሳይ ኣዛዚ ሳልሳይ ወርሒ ድማ በናያ ወዲ ዮያዳ ሊቀ ካህናት ነበረ። ኣብ ክፍለ ሰራዊቱ ድማ ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሦስተኛው ወር ሦስተኛው የጭፍራ አለቃ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሽህ ጭፍራ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሦስተኛው ወር ሦስተኛው የጭፍራ አለቃ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሀያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሦስተኛው ወር ሦስተኛው የሠራዊቱ አለቃ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ በእነርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዛን አግናን ከስያ ጩጉዋ ካለያዌ ቄስያ ዮዳሄ ናኣ ባናያ፤ አ ጩጉዋን ላታማነ ኦይዱ ሻአ አሳይ ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Heezzantso aginaan kesiyaa c'uguwaa kaaletsiyaawe k'eesiyaa Yoodaahe na'aa Banaaya; Aa c'uguwaan laatamanne oyddu sha"a Asay de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heedzdzanththo aginan ooththiza buttezas alaafey qeese Yoodahe naa Bannaya; iza buttezan 24,000 asi dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄን ኣጊናን ኦዛ ቡቴዛስ ኣላፌይ ቄሴ ዮዳሄ ና ባናያ፤ ኢዛ ቡቴዛን 24,000 ኣሲ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄን አጌናን ከይያ ጩጋ ካለይ ካህንያ ዮዳሄ ናኣ ባናያ፤ እያ ጩጋን 24,000 አስ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Heedzantho ageenan keyiya cugaa kaalethey kahiniya Yoodahe na7aa Banaya; iya cugan 24,000 asi de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሦስተኛውም ወር፣ የሦስተኛው ክፍለ ጦር የበላይ አዛዥ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ ዋናው እርሱ ሲሆን፣ በሥሩ ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጸሩያ ልጅ ኢዮአብ የሕዝብ ቈጠራ ማድረግ ጀምሮ ሳይጨርስ ቀርቶ ነበር፤ በዚህ በሕዝብ ቈጠራ ምክንያት እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ቀጥቶ ስለ ነበር የመጨረሻው ቊጥር በንጉሥ ዳዊት መንግሥት የታሪክ መዝገብ ውስጥ አልተመዘገበም ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብሳልሰይቲ ወርሒ፥ በናያስ ወዲ ዮዳሄ ሳልሳይ ሓለቓ ሰራዊት ነበረ። ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ወታደራት ከዓ ነበርዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ በቲ ሳልሰይቲ ወርሒ ራእሲ ዀይኑ ዜገልግል ሳልሳይ ሓለቓ ሰራዊት በናያ ወዲ እቲ ኻህን የሆያዳ እዩ፡ እቶም ክፍሉ ድማ ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነበሩ። |