1 Chronicles 27:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ደቂ ጴረስ ኣብታ ቀዳመይቲ ወርሒ ሓለቓ ዅሎም ኣዘዝቲ ሰራዊት ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም ከፋሬስ ልጆች ነበረ፤ ለመጀመሪያው ወር በጭፍራ አለቆች ሁሉ ላይ ተሾሞ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱ ከፋሬስ ልጆች ነበረ፤ ለመጀመሪያው ወር በጭፍራ አለቆች ሁሉ ላይ ተሾሞ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱ ከፋሬስ ልጆች ነበረ፤ ለመጀመሪያ ወር በሠራዊቱ አለቆች ሁሉ ላይ ተሾሞ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያሾብኣም ፓሬሳ ዘረ፤ እ ኮይሮ አግናዉ ኦላንቻቱ ካፓቱዋ ጋዳዉዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaashobi'aami Paareesa zeretsaa; I koyro aginaw olanchchatuu kaappatuwaa gadaawuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yashobi7aamey Paareese zare; izi koyro aginan olas ke7iza halaqatas gadawa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያሾቢኣሜይ ፓሬሴ ዛሬ፤ ኢዚ ኮይሮ ኣጊናን ኦላስ ኬኢዛ ሃላቃታስ ጋዳዋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያሾብኣም ፓረሳ ኮቸ፤ እ ኮይሮ አጌናስ ቶራ ሞጮናታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yashobi7aami Paaresa koche; I koyro ageenas tora moconata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም የፋሬስ ዘር ሲሆን፣ በመጀመሪያው ወር የሰራዊቱ ሹማምት ሁሉ የበላይ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል ነገዶች አስተዳዳሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፦ የሮቤል ነገድ አስተዳዳሪ፦ የዚክሪ ልጅ ኤሊዔዘር የስምዖን ነገድ አስተዳዳሪ፦ የማዕካ ልጅ ሸፋጥያ የሌዊ ነገድ አስተዳዳሪ፦ የቀሙኤል ልጅ ሐሻብያ የአሮን ነገድ አስተዳዳሪ፦ ሳዶቅ የይሁዳ ነገድ አስተዳዳሪ፦ ከንጉሥ ዳዊት ወንድሞች አንዱ የሆነው ኤሊሁ የይሳኮር ነገድ አስተዳዳሪ፦ የሚካኤል ልጅ ዖምሪ የዛብሎን ነገድ አስተዳዳሪ፦ የአብድዩ ልጅ ዩሽማዕያ የንፍታሌም ነገድ አስተዳዳሪ፦ የዐዝርኤል ልጅ ያሪሞት የኤፍሬም ነገድ አስተዳዳሪ፦ የዐዛዝያ ልጅ ሆሴዕ የምዕራባዊ የምናሴ ነገድ እኩሌታ አስተዳዳሪ፦ የፐዳያ ልጅ ኢዮኤል የምሥራቃዊ የምናሴ ነገድ እኩሌታ አስተዳዳሪ፦ የዘካርያስ ልጅ ዩዶ የብንያም ነገድ አስተዳዳሪ፦ የአበኔር ልጅ ያዕሲኤል የዳን ነገድ አስተዳዳሪ፦ የይሮሐም ልጅ ዐዛርኤል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ኻብ ደቂ ፋሬስ ነበረ፤ ሓለቓ ናይቶም ብቐዳመይቲ ወርሒ ዘገልግሉ ኣሕሉቕ ሰራዊት ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኻብ ደቂ ፌሬስ ነበረ፡ ንዂሎም እቶም ሓላቑ ናይቲ ሰራዊት ናይ ቀዳመይቲ ወርሒ ንሱ ሓለቓኦም ነበረ። |