1 Chronicles 27:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ ከከም ቍጽሮም፡ ማለት መራሕቲ ስድራ ቤትን ሓለቓ ኣሽሓትን ሚእትን፡ ኣብ ዝዀነ ክፍለ ሰራዊት ንንጉስ ዘገልግሉ ሓለውቶምን፡ ኣብ ኵሉ ኣዋርሕ ወርሒ በብወርሒ ይኣትዉን ይወጹን ነበሩ ናይ ዓመት፡ ካብ ነፍሲ ወከፍ ክፍለ ሰራዊት ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆችና የሺህ አለቆች፥ የመቶ አለቆችም ለንጉሡና ለንጉሡ ትእዛዝ ሁሉ የሚያገለግሉ ሹማምት እንደ ቍጥራቸው በየክፍላቸው እነዚህ ነበሩ። እነዚህም ክፍሎች እያንዳንዳቸው ሃያ አራት ሺህ ሆነው በዓመቱ ወራት ሁሉ በየወሩ ይገቡና ይወጡ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆችና የሺህ አለቆች የመቶ አለቆችም በክፍሎች ነገር ሁሉ ንጉሡን ያገለገሉትም ሹማምት እንደ ቍጥራቸው እነዚህ ነበሩ። እነዚህም ክፍሎች እያንዳንዳቸው ሀያ አራት ሺህ ሆነው በዓመት ወራት ሁሉ በየወሩ ይገቡና ይወጡ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆች የሺህ አለቆች የመቶ አለቆችም በክፍሎች ምደባ ሁሉ ንጉሡን ያገለገሉት ሹማምንት እንደ ቁጥራቸው እነዚህ ነበሩ። እነዚህም ክፍሎች እያንዳንዳቸው ሀያ አራት ሺህ ሆነው በዓመት ውስጥ ባሉት ወራት ሁሉ በየወሩ ይገቡና ይወጡ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረንቱ ጩጉዋን ጩጉዋን ካዉተ አይሴዳ እስራኤልያ ጎልያ አሳቱዋ ካፓቱ፥ ሻኣ ካፓቱነ ጼቱዋ ካፓቱ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳዋንታ። እት እት ጩጉዋን ላታማነ ኦይዱ ሻአ አሳቱ ደኢኖ። እት እት ጩጉ ላይ ግዶን እት እት አግናዉ ካላን ካላን ካዉተ ኪታ ኦናዉ ከሴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Barenttu c'uguwaan c'uguwaan kawutetsaa ayisseedda Israa'eeliyaa golliyaa asatuwaa kaappatuu, sha"aa kaappatuunne s'eetuwaa kaappatuu hawaappe kaalliide s'aafetteeddawantta. Itti itti c'uguwaan laatamanne oyddu sha"a asatuu de'iino. Itti itti c'uguu laytsaa giddon itti itti aginaw kaalan kaalan kawutetsaa kiitaa ootsanaw kessee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bantta butten butten layth kumeth aginan aginan kawozasinne deraas taran taran ooththiza Isra7eele keeththa asata halaqati, shaalaqatinne mato halaqati, ola gadawati hayssafe kaallizayta; issi issi butten 24,000 asi dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባንታ ቡቴን ቡቴን ላይ ኩሜ ኣጊናን ኣጊናን ካዎዛሲኔ ዴራስ ታራን ታራን ኦዛ ኢስራኤሌ ኬ ኣሳታ ሃላቃቲ፥ ሻላቃቲኔ ማቶ ሃላቃቲ፥ ኦላ ጋዳዋቲ ሃይሳፌ ካሊዛይታ፤ ኢሲ ኢሲ ቡቴን 24,000 ኣሲ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባንታ ጩጋን ጩጋን ካዎተ አይስያ እስራኤለ ሶ አሳ ሀላቃት፥ ሻላቃትነ ማቶ ሀላቃት ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳታ። እስ እስ ጩጋን 24,000 አሳት ደኦሶና። እስ እስ ጩጋይ ላይን እስ አጌና ማራን ማራን ካዎተ ኦሶ ኦናዉ ከዬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banta cugan cugan kawotethaa aysiya Isra7eele soo asaa halaqati, shaalaqatinne mato halaqati haysafe kaallidi xaafetidaysata. Issi issi cugan 24,000 asati de7oosona. Issi issi cugay laythan issi ageena maaran maaran kawotetha ooso oothanaw keyees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል የቤተ ሰብ አለቆች፣ የሻለቆች፣ የመቶ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ የሚመደቡትን ዋና ዋና ክፍሎች በተመለከተ ንጉሡን ያገለገሉ አለቆቻቸው ዝርዝር ይህ ነው። እያንዳንዱ ዋና ክፍል ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በታች የተመለከተው የእስራኤላውያን የቤተሰብ አለቆችና የጐሣ መሪዎች፥ እንዲሁም ዓመቱን በሙሉ በየወሩ ንጉሡንና ሕዝቡን የሚያገለግሉ የሺህ አለቆች፥ የመቶ አለቆችና አዛዦቻቸው ስም ዝርዝር ነው። እያንዳንዱ ክፍል ኻያ አራት ሺህ ተረኞች ነበሩት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ድማ ኸምዙይ ኮይኖም ተሰሪዖም ነበሩ፦ ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታትን ኣሕሉቕ ኣሽሓትን ኣሕሉቕ ሚእትታትን፥ እቶም ብዅሉ ናይ ክፍልታት ሰራዊት ንንጉስ ዘገልግልዎ መኳንንቶምን ኮይኖም ተሰርዑ። ሓደ ኽፍሊ ሰራዊት ብዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ዝቖመ ነበረ። ሓደ ኽፍሊ ሰራዊት ከዓ ምስ ካልእ ክፍሊ ሰራዊት ኣብ ወወርሒ እናተለዋወጠ ዅልሻዕ የገልግል ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል ድማ ከም ቊጽሮም፡ ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታትን ሓላቑ ኣሽሓትን ሚእትታትን፡ እቶም በቲ ናይ ክፍልታት ኲሉ ነገር ንንጉስ ዜገልግሉ መኳንንቶምን፡ ንሳቶም ብዅለን ወርሓትን ዓመት ኣብ ወወርሒ ይኣትውን ይወጹን ነበሩ፡ ናይ ሐሓደ ኽፍሊ ዔዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነበሩ። |