1 Chronicles 26:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መሸልምያ ድማ ዓሰርተው ሸሞንተ ኣወዳትን ኣሕዋትን፡ ሓያላት ሰባት ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሜ​ሱ​ላ​ምም ኀያ​ላን የነ​በሩ ዐሥራ ስም​ንት ልጆ​ችና ወን​ድ​ሞች ነበ​ሩት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለሜሱላም ኃያላን የነበሩ አሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለሜሱላም ኃያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማሸለምያዉ ምኖ ናናይነ ምኖ ዳቦቱ ደኢኖ፤ ኡንቱንቱ ኡባና ታማነ ሆስፑና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mashelemiyaw mino naanaynne mino dabbotuu de'iino; unttunttu ubbaanna tammanne hosppuna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mashelemiyas erateththi kumida mino naytinne dabboti deettes; istti mulera tammanne osppuna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማሼሌሚያስ ኤራቴ ኩሚዳ ሚኖ ናይቲኔ ዳቦቲ ዴቴስ፤ ኢስቲ ሙሌራ ታማኔ ኦስፑና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማሱላማስ ምኖ ናይትነ ምኖ ዳቦት ደኦሶና፤ ኤንቲ ኩመ ታማነ ሆስፑና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Masulaamas mino naytinne mino dabboti de7oosona; enti kumethi tammanne hospuna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩት፤ ቍጥራቸውም በአጠቃላይ ዐሥራ ስምንት ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መሼሌምያም ችሎታ ያላቸው ዐሥራ ስምንት ልጆችና ቤተሰቦች ነበሩት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሜሱላምውን ዓሰርተ ሸሞንተ ንፉዓት ሰባት ደቅን ኣሕዋትን ነበርዎ።
Amharic Tigrinya 2011 መሸለምያውን ደቅን ኣሕዋትን ነበርዎ፡ ዓሰርተው ሾሞንተ ንፉዓት ሰባት።