1 Chronicles 26:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም እዞም ደቂ ዖቤድ-ኤዶም፡ ንሳቶምን ደቆምን ኣሕዋቶምን፡ ንኣገልግሎት ዚበቅዑ ሰባት፡ ስሳን ክልተን ካብ ዖቤድ-ኤዶም ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም፥ ልጆቻቸውም፥ ወንድሞቻቸውም ለማገልገል ኀያላን የነበሩ የዖቤድኤዶም ልጆች ስድሳ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም ለማገልገል ኃያላን የነበሩ የዖቤድኤዶም ልጆች ስድሳ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም ልጆቻቸውም ወንድሞቻቸውም ለማገልገል ኃያላን የነበሩ የዖቤድ-ኤዶም ልጆች ስልሳ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ኡባቱ ኦቤድ-ኤዶማ ዘረ፤ ኡንቱንቱ፥ ኡንቱንቱ ናናይነ ኡንቱንቱ ዳቦቱ ኦሶ ምኖ። ኦቤድ-ኤዶማ ዛራቱ ኡባና ኡሱፑን ታማነ ላኣ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu ubbatuu Obeedi-Eedooma zeretsaa; unttunttu, unttunttu naanaynne unttunttu dabbotuu oosoo mino. Obeedi-Eedooma zaratuu ubbaanna usuppun tammanne laa"a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti ubbati Obeed-Eedoome zareta; isttas, istta naytinne istta dabboti oosos keehi mino asata; Obeed-Eedoome zareti mulera usuppun tammanne nam7a. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ኡባቲ ኦቤድ-ኤዶሜ ዛሬታ፤ ኢስታስ፥ ኢስታ ናይቲኔ ኢስታ ዳቦቲ ኦሶስ ኬሂ ሚኖ ኣሳታ፤ ኦቤድ-ኤዶሜ ዛሬቲ ሙሌራ ኡሱፑን ታማኔ ናምኣ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ኡባይ ኦቤድ-ኤዶማ ኮቻታ፤ ኤንቲ፥ ኤንታ ናይታነ ኤንታ ዳቦት ኦሶስ ምኖ። ኦቤድ-ኤዶማ ኮቻት ኩመ ኡሱፑን ታማነ ናምአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati ubbay Obeed-Edooma kochata; enti, enta naytanne enta dabboti oosos mino. Obeed-Edooma kochati kumethi usupun tammanne nam7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ዘሮች ሲሆኑ፣ እነርሱም ሆኑ ወንዶች ልጆቻቸውና ቤተ ዘመዶቻቸው ሥራውን ለመሥራት በቂ ችሎታ ነበራቸው። የዖቤድኤዶም ዘሮች በአጠቃላይ ስድሳ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ ሁሉ የዖቤድኤዶም ልጆች ነበሩ፦ እነርሱና ልጆቻቸው እንዲሁም ዘመዶቻቸው የሥራ ችሎታና ሥራውን የመሥራት ጥንካሬ ነበራቸው፤ የዖቤድኤዶም ልጆችና የልጅ ልጆች በጠቅላላው ሥልሳ ሁለት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም ኵሎም ካብ ደቂ ዖቤድኤዶም ነበሩ። ንሳቶምን ደቆምን ኣሕዋቶምን ንኣገልግሎት ዝበቕዑ ንፉዓት ሰባት ነበሩ፤ ኵሎም ደቂ ዖቤድኤዶም ድማ ስሳን ክልተን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ኲሎም ካብ ደቂ ዖቤድኤዶም ነበሩ፡ ንሳቶምን ደቆምን ኣሕዋቶምን ነገልግሎት ዚበቕዑ ንፉዓት ሰባት፡ ስሳን ክልተን ካብ ዖቤድኤዶም። |