1 Chronicles 26:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንወዱ ሸምያስ እውን ተባዓት ጀጋኑ ስለ ዝነበሩ፡ ኣብ ብዘላ ቤት ኣቦኦም ዚገዝኡ ኣወዳት ተወልደሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለልጁ ለሰ​ማ​ያም ከበ​ኵር ልጁ ከሮሲ ልጆች ተወ​ለ​ዱ​ለት፤ እነ​ር​ሱም በአ​ባ​ታ​ቸው ቤት የሠ​ለ​ጠኑ እጅ​ግም ኀያ​ላን ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለልጁም ለሸማያ ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፤ ጽኑዓንም ኃያላን ነበሩና በአባታቸው ቤት ሠለጠኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለልጁም ለሸማያ ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፤ ጽኑዓንም ኃያላን ነበሩና በአባታቸው ቤት ሠለጠኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ኦቤድ-ኤዶማ ናአይ ሻማኤካ ኡሱፑን አቱማ ናና የሌዳ፤ ኡንቱንቱ ምኖ አሳ ግዴዳ ድራዉ፥ ባረንቱ አዉዋ ጎለን ካፑዋ ግዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Obeedi-Eedooma na'ay Shamaa'ekka usuppun attuma naanaa yeleedda; unttunttu mino asaa gideedda diraw, barenttu aawuwaa gollen kaappuwaa gideeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Obeed-Eedoome naa Shama7eykka attuma nayta yelides; istti erettida mino as gidida gishshas bantta aawa keeththan halaqa gidida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ኦቤድ-ኤዶሜ ና ሻማኤይካ ኣቱማ ናይታ ዬሊዴስ፤ ኢስቲ ኤሬቲዳ ሚኖ ኣስ ጊዲዳ ጊሻስ ባንታ ኣዋ ኬን ሃላቃ ጊዲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦቤድ-ኤዶማ ናአይ ሻማየይ ኡሱፑን አደ ናይታ የልስ፤ ኤንቲ ምኖ አስ ግድዳ ግሾ፥ ባንታ አዋ ሶ አሳስ ሀላቃ ግድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Obeed-Edooma na7ay Shamayey usupun adde nayta yelis; enti mino asi gidida gisho, banta aawa soo asaas halaqa gididosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ልጁ ሸማያ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም በቂ ችሎታ ስለ ነበራቸው የአባታቸው ቤት መሪዎች ሆነው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዖቤድኤዶም የበኲር ልጅ ሸማዕያ ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም ዖትኒ፥ ረፋኤል፥ ዖቤድ፥ ኤልዛባድ ኤሊሁና ሰማክያ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እነርሱም ስለ ነበራቸው ታላቅ ችሎታ በጐሣቸው መሪዎች ነበሩ፤ በተለይ የመጨረሻዎቹ ሁለቱ ከፍ ያለ ችሎታ ነበራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንወዱ ሸማያ ኸዓ ኣወዳት ተወለዱሉ፤ ንሳቶም ሓያላትን ብርቱዓትን ሰባት ነበሩ እሞ፥ ኣብ ቤት ኣቦኣቶም መራሕቲ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንወዱ ሸማዕያ ኸኣ ኣወዳት ተወልዱሉ፡ ንሳቶም ሓያላት ብርቱዓትን ሰብ ነበሩ እሞ፡ ኣብ ቤት ኣቦኦም ይገዝኡ ነበሩ።