1 Chronicles 26:5 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሚኤል ሻድሻይ፡ ኢሳካር ሻብዓይ፡ ጴውልታይ ሻሙናይ። ኣምላኽ ባሪኽዎ እዩ እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስድ​ስ​ተ​ኛው ዓሚ​ኤል፥ ሰባ​ተ​ኛው ይሳ​ኮር፥ ስም​ን​ተ​ኛው ፒላቲ ነበሩ፤ አም​ላኩ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ባር​ኮ​ታ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስድስተኛው ዓሚኤል፥ ሰባተኛው ይሳኮር፥ ስምንተኛው ፒላቲ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስድስተኛው ዓሚኤል፥ ሰባተኛው ይሳኮር፥ ስምንተኛው ፒላቲ ነበሩ፤ እንዲህም የሆነለት እግዚአብሔር ስለ ባረከው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አምኤላ፥ ይሳኮራነ ፓኡልታያ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ami'eela, Yisaakooranne Pa'ulttaaya.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) usuppunththozi Am7eele, laappunththozi Yisakoore, osppunththozi Pilate.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡሱፑንዚ ኣምኤሌ፥ ላፑንዚ ዪሳኮሬ፥ ኦስፑንዚ ፒላቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አምኤላ፥ ይሳኮራነ ፑላታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ami7eela, Yisakooranne Pulaata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስድስተኛው ዓሚኤል፣ ሰባተኛው ይሳኮር፣ ስምንተኛው ፒላቲ፤ እግዚአብሔር ዖቤድኤዶምን ባርኮታልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዓሚኤል፥ ይሳኮርና ፐዑልታይ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሳድሳይ ዓሚኤል፡ እቲ ሳብዓይ ይሳኮር፡ እቲ ሳምናይ ጳዑለታይ፡ ኣምላኽ ባሪኽዎ ነበረ።