1 Chronicles 26:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋቱ ጀጋኑ ድማ ክልተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን መራሕቲ ስድራ ቤት ነበሩ፣ ንጉስ ዳዊት ድማ ኣብ ልዕሊ ሮቤላውያንን ጋዳውያንን ንፍርቂ ነገድ ምናሴን ንዅሉ ዕዮ ኣምላኽን ንጉስ ንጉስን ሸሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወን​ድ​ሞ​ቹም ጽኑ​ዓን የነ​በ​ሩት የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ንጉ​ሡም ዳዊት በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ሁሉና በን​ጉሡ ትእ​ዛዝ ሁሉ በሮ​ቤ​ላ​ው​ያ​ንና በጋ​ዳ​ው​ያን፥ በም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ላይ ሹሞች አደ​ረ​ጋ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወንድሞቹም ጽኑዓን የነበሩት የአባቶች ቤቶች አለቆች ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ንጉሡም ዳዊት ለእግዚአብሔር ጉዳይ ሁሉና ለንጉሡ ጉዳይ በሮቤላውያንና በጋዳውያን በምናሴም ነገድ እኵሌታ ላይ ሹሞች አደረጋቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወንድሞቹም ጽኑዓን የነበሩት የአባቶች ቤቶች አለቆች ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ንጉሡም ዳዊት ለእግዚአብሔር ጉዳይ ሁሉና ለንጉሡ ጉዳይ በሮቤላውያንና በጋዳውያን በምናሴም ነገድ እኩሌታ ላይ ሹሞች አደረጋቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዎቱዋ ጎልያ አሳዉ ካፖትያ ይሪያ ዳቦቱ ምኖቱ ላኡ ሻአነ ላፑን ጼታ። ካቲ ዳዊተ ጾሳ ኦሱዋ ኡባዉነ ካትያ ኦሱዋ ኡባዉ ኡንቱንቱ ሮቤላ ዛራቱዋ ቢታ ቦላ፥ ጋደ ዛራቱዋ ቢታ ቦላነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱ ቢታ ቦላ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aawotuwaa golliyaa asaw kaappotiyaa Yiriiya dabbotuu minotuu laa"u sha"anne laappun s'eeta. Kaatii Daawite S'oossaa oosuwaa ubbawunne kaatiyaa oosuwaa ubbaw unttunttu Roobeela zaratuwaa biittaa bolla, Gaade zaratuwaa biittaa bollanne Minaase zaratuwaappe baggatuu biittaa bolla suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yiriyas minonne soo asatas halaqa gidida 2,700 dabboti deettes; kawo Dawiti istti Xoossa ooso ooththanaassinne kawo ooso ooththana mala Oroobeele qommota bolla, Gaade qommota bollanne Minaase qommotappe baggata bolla shuumides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሪያስ ሚኖኔ ሶ ኣሳታስ ሃላቃ ጊዲዳ 2,700 ዳቦቲ ዴቴስ፤ ካዎ ዳዊቲ ኢስቲ ጾሳ ኦሶ ኦናሲኔ ካዎ ኦሶ ኦና ማላ ኦሮቤሌ ቆሞታ ቦላ፥ ጋዴ ቆሞታ ቦላኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋታ ቦላ ሹሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ሶ አሳስ ሀላቃ ግድዳ ይርያ ዳቦት ምኖት 2,700. ካዎይ ዳዊቲ ፆሳ ኦሱዋስነ ካዋ ኦሱዋስ ሮቤላ፥ ጋደነ ምናሰ ኮቻታፐ ባጋታ ቦላ ኤንታ ሹምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta soo asaas halaqa gidida Yiriya dabboti minoti 2,700. Kawoy Dawiti Xoossa oosuwasinne kawa oosuwas Robeela, Gaadenne Minaase kochatape baggata bolla enta shuumis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሪያም ጠንካሮችና የቤተ ሰባቸው አለቆች የሆኑ ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ሥጋ ዘመዶች ነበሩት። ንጉሥ ዳዊትም እነዚህን የእግዚአብሔር ለሆነውና የንጉሡም በሆነው ጕዳይ ላይ ሮቤልን፣ ጋድንና የምናሴን ነገድ እኩሌታ ኀላፊ አድርጎ ሾማቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ዳዊት ከእነዚያ ዘመዶች መካከል ምርጥ የሆኑ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ የቤተሰብ አለቆችን መረጠ፤ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ ማለትም በሮቤል፥ በጋድና በምናሴ ነገድ እኩሌታ ግዛቶች መንፈሳዊውንና ዓለማዊውን ጉዳይ ሁሉ የማስተዳደር ኀላፊነት ሰጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ድማ ኻብ ማይ ቤት ይሪያ ኽልተ ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ብርቱዓት ሰብኡት ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት ሓረየ። ንጉስ ዳዊት ኣብ ሰገር ዮርዳኖስ ኣብ ልዕሊ ነገድ ሮቤልን ጋድን ፈረቓ ነገድ ምናሴን፥ ኣብ ኵሉ ናይ እግዚኣብሄር ነገርን ናይ ንጉስ ነገርን ሓላፊነት ሃቦም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣሕዋቱ ድማ ክልተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን፡ ሃበርም ሰብኡት፡ ዋናታት ማይ ቤት ኣቦታት ነበሩ። ንጉስ ዳዊት ከኣ ኣብ ልዕሊ ሮቤላውያንን ጋዳውያንን ፈረቓ ምናሴን ኣብ ኲሉ ናይ ኣምላኽ ነገርን ናይ ንጉስ ነገርን ሸሞም።